ወይኖን ግረፈው ኳሊ እንዲሰማህ፤ የወንጀል ኢኮኖሚክስ ክፍል ሁለት
Mulugeta Mengist Ayalew (PhD)
Criminal Law Blog
1.  የመያዝና የመቀጣት እድል፤ ማጅራት መቺዎችን እና ቤት ሰርሳሪዎችን ከተማን በማጽዳት እንዋጋቸው፤ ወይኖን ግረፈው ኳሊ እንዲሰማህ እና ሌሎችም አሳቦች 1.1 አጠቃላይ ማስታወሻ ለአንባቢ፤ ይህ በወንጀል ኤኮኖሚክስ ዙሪያ የጻፍኩት ሁለተኛው ጽሑፌ ነው፡፡ የመጀመሪያውን ክፍል እዚህ ማግኘት ይቻላሉ:: አሳቦቼን ለማስረዳት ስል አንዳንዴ ተጓዳኝ ጉዳዮችን እያነሳው ባወራም፤ የዋናው ሃሳብ ፍሰት አይዛባም የሚል ዕምነት አለኝ፡፡
Continue reading
Victim Oriented Measures under Ethiopian Anti-Human trafficking Law
Yohannes Eneyew Ayalew
Criminal Law Blog
“Violations of human rights are both a cause and a consequence of trafficking in persons.”                                       UN human rights office of the High Commissioner, fact sheet 36  Introduction Traditionally, People in Ethiopia feel that living abroad is life changing and take it as a privilege. In country sides there is customarily mainstreamed saying that “እልፍ ቢሉ፤እልፍ ይገኛል/ Eliff bilu elf yignagal” meaning that if somebody changes a living place she or he will get a decent life counted in thousands. That’s why many peoples in Ethiopia left their home and searching jobs abroad via illegal means and fall in the hands of satanic and barbaric traffickers in turn witnessed dozens of sufferings.
Continue reading
QAJEELFAMA ADABBII ITOOPHIYAA FOOYA’EE BAHEE Lakk-02/2006 IRRATTI HUNDAA’UUN ADABBII MURTEESSUU
Tolosa Demie Jima
Criminal Law Blog
Seerrii yakkaa meeshaa dudhaalee hawaasa tokko (adda addaa) kan calaqisiisuu fi tarkaanfachiisuu dha. Yakkii yeroo kamiyyuu hawaasa keessatti uummamuu kan danda’u waan ta’eef kanaan wal-qabate adabbii yakkamtoota irratti fudhatamuun isaa waan haafu miti. Kana taanaan akkaata murtiin adabbii ittiin murtaa’u waliin wal qabatee qabxiilee ka’uu qaban keessaa kaayyoon seera yakka nageenyafi tasgabbii hawaasa eeguuf akka meeshatti kan gargaaru ta’uu isaati. Hawaasicha kan eeguus yakkii akka hin raawwatamne ittisuun yoo ta’uu, kanas karaa ittin galmaan gahu keessaa tokko adabbiidha. Raawwattoonni yakka adabamuun isaanii, yakka biraa raawwachuu irraa akka of qusatan kan isaan taasisuu yommuu ta’u, darbees namoota yakka raawwataniifis akeekkachiisa ta’a.
Continue reading
ወንበዴ ማነው? ውንብድናስ ምንድነው?
Adi Dekebo
Criminal Law Blog
የተከበራችሁ አንባቢዎች ለዛሬው ርዕሰ አንቀፅ መነሻ የሆነኝ የውንብድና ወንጀልን የሚያቋቁሙ ፍሬ ነገሮች በአግባቡ ባለመረዳት ወይም በተለያዩ መልኩ በመተርጎም የሚፈፀሙ የክስ አመሰራረት ልዩነቶች ናቸው፡፡ በመሆኑም ያለውን አሰራር እና አንቀፁን እኔ በምረዳው መልኩ በማቅረብ ለአንባቢዎቼ እንደሚከተለው ለውይይት እና አስተያየት ክፍት አድርጊያለሁ፡፡
Continue reading
አዲሱ የፀረ ሙስና ሕግ በግል ኩባንያወች ላይ ተፈፃሚነቱና የሕግ አንድምታው
Yohannes Eneyew Ayalew
Criminal Law Blog
“Nothing will unlock Africa’s economic potential more than ending the ‘Cancer of Corruption” Barack H. Obama, US President key note to African Union July 28 2015  መግቢያ ሙስና የአለማችን ብሎም የሀገራችን ስጋት እና የመነጋገሪያ አጀንዳ ከሆነ ሰነባብቷል፡፡ ሀገራትም የሙስና ትግሉን ከግብ ለማድረስ የፖሊሲና የሕግ ማዕቀፍ በማዘጋጀት እንቅስቃሴውን ከጀመሩ ሰነባብተዋል፡፡
Continue reading
የግል አቤቱታ የማቅረብ መብት በጠቅላላው
osman mohammed
Criminal Law Blog
የሥነ-ሥርዓት ሕግ ሰዎች መሠረታዊ የሆኑ የፍትሕ አቤቱታዎች ሲቀርቡ የሚመሩበትን እና መብቶች ጥቅሞችና ግዴታዎች በሚመለከታቸው የፍትሕ አካላት የሚወስኑበትንና ተፈፃሚ ሊሆኑ የሚችሉበትን ሥርዓት የሚያሳይ ጽንሰ ሀሳብ ነው። የሥነ-ሥርዓት ሕግ መብቶች ጥቅሞችና ግዴታዎች በምንና እንዴት ባለ አኳኋን ወደ ተግባር ሊፈፀሙ እንደሚችሉ የሚዘረዝር የሕግ ክፍል ነው። የእነዚህን መብቶች ጥቅሞችና ግዴታዎች ይዘትና አይነት ተንትኖ የሚያቀረበው የሕግ ክፍል መሠረታዊ ሕግ (Substantive Law) ተብሎ የሚጠራ ነው። መሠረታዊ ሕግ የሰው ልጆችን መብቶች ጥቅሞችና ግዴታዎች በግልፅ የሚደነግግ በመሆኑ ጠቀሚታው ከፍተኛ እንደሆነ ይታመናል። ይሁን እንጅ እንዚህ ዝርዝር መብቶችና ግዴታዎች በተግባር ተፈፃሚ እንዲሆኑ ካልተደረገ የመኖራቸው ጉዳይ ትርጉም የለሽ ይሆናል ማለት ነው። እነዚህ መደበኛና ልዩ መብቶች ጥቅሞችና ግዴታዎች እንዲፈፀሙ የማድረጉ ሐላፊነት የሥነ-ሥርዓት ሕግ ቢሆንም ውጤታማ የሥነ-ሥርዓት ሕግ ከሌለ ግን መብቶችንና ግዴታዎችን የማስፈፀሙ ዓላማ እረብ የለሽ ይሆናል። ለዚህም ነው የሥነ-ሥርዓት ሕግ ከመሠረታዊው ሕግ ባላነሰ አስፈላጊና ጠቃሚ ነው የሚባለው።
Continue reading
የዘገየ ፍርድ
Mulugeta Belay
Criminal Law Blog
እኔ አንቺን ስጠብቅ ጠበኩሽ እኔማ……. እዚያው ሰፈር ቆሜ በአክሱም ቁመና በላሊበላ ዕድሜ እግሮቼን ተክዬ ቀኔን አስረዝሜ ትመጫለሽ ብዬ በቆምኩበት ስፍራ ስንት ነገር መጣ ስንት ነገር ሄደ ስንት ጊዜ ነጋ ስንቴ ጎህ ቀደደ በቀጠርሽኝ ስፍራ ስጠብቅሽ ቆሜ ስንት ሳቅ አለፈ ስንትና ስንት እንባ ስንቴ ክረምት ሆነ ስንቴ ጸደይ ጠባ……..                     ታገል ሰይፉ
Continue reading
የረዳት አብራሪው ኃይለመድህን አበራ የወንጀል ክስ ጉዳይ በየትኛው አገር ፍ/ቤት መታየት አለበት?
Sentayehu Getachew
Criminal Law Blog
ፌቡራሪ 17/2014 እ.ኤ.አ. ዕለተ ሰኞ ንብረትነቱ የኢትዮጵያ አየር መንገድ የሆነ በበረራ ቁጥር ET 702 የተመዘገበ ቦይንግ 767 የመንገደኞች ማመላለሻ አውሮፕላን ከአዲስ አበባ በሱዳን በኩል አድርጎ ወደ ጣሊያን ሲበር በረዳት አብራሪው ሃይለመድህን አበራ ተገድዶ ስዊዘርላንድ ጄኔቭ ማረፉን ተከትሎ የስዊዘርላንድ መንግስት ረዳት አብራሪውን ለኢትዮጵያ አሳልፎ እንደማይሰጥና በስዊዘርላንድ መንግስት የህግ ከለላ እንደሚደረግለት እንዲሁም ረዳት አብራሪው ያቀረበው የፖለቲካ ጥገኝነት ጥያቄም ከፍርድ ሂደቱ በኋላ ምላሽ እንደሚያገኝ ጉዳዩም በስዊስ ሃገር ፍ/ቤት የሚዳኝ መሆኑን መግለጹን ከተለያዩ ሚዲያዎች መገንዘብ ችለናል፡፡
Continue reading
በኢትዮጵያ ስላሉ ወታደራዊ ፍርድ ቤቶች አንዳንድ ጉዳዮች
አብዱሰላም ሳዲቅ ሙክታር
Criminal Law Blog
በተለያዩ የአለማችን ክፍሎች የተለያዩ የከፉ የዘር ማጥፋት ወንጀሎች (Genocide)፣ በሰው ልጆች ላይ የሚፈፀሙ ወንጀሎች (Crimes against Humanity)፣ የጦር ወንጀሎች (War Crimes) እና የወረራ ወንጀሎች (Crime of aggression)፣ በሰላም ላይ የሚፈፀሙ ወንጀሎች (Crime against Peace) እንዲሁም ወታደራዊ ወንጀሎች በተለያዩ ሰዎች አማካኝነት በተለያዩ የሰው ልጆች እና ተቋማት ላይ ሲፈፀሙ እንደነበር ታሪክ ይነግረናል፡፡ በአሁን ሰዓትም እነዚህ ወንጀሎች ከመሰራት አልቦዘኑም፡፡ የአንድ ሀገር የመከላከያ ሰራዊት አባል ወይም እንደአግባቡ ማንኛውም ሰው ለሚፈፅሙት የወንጀል ተግባር የሚቀርብባቸውን የወንጀል ጉዳዮች የሚመለከቱ ሀገር አቀፍ ወይም አለምዓቀፍ ወታደራዊ ፍርድ ቤቶች አሉ፡፡ እነዚህ ፍርድ ቤቶች ወታደራዊ ፍርድ ቤት (Military Court) ወይም (Court-Martial) በመባል ይታወቃሉ፡፡ እነዚህ ፍርድ ቤቶች ከመደበኛው የሲቪል ፍርድ ቤቶች የተለዩ እና ቋሚ ወይም ጊዜያዊ ሆነው-ለተወሰነ ዓላማ እና ጊዜ የሚቋቋሙ ፍርድ ቤቶች ሊሆኑ ይችላሉ፡፡
Continue reading
"በሕግ አግባብ"ያለአግባብ ስለመታሰር
Sentayehu Getachew
Criminal Law Blog
ካሳ አልባ የፍትሕ ሥርዓቱ ተጎጂዎች እንዲያው አያድርገውና በወንጀል ተጠርጥረው ጊዜ ቀጠሮ ተጠይቆብዎ አስቸጋሪውን የወንጀል ምርመ
Continue reading