Abyssinia Law Abyssinia Law
  • Home
  • Laws
    • Federal Laws Database
    • Regional Laws
    • Constitutions
    • Audio Legal Resources
  • Decisions
    • Cassation Decisions by Volume
    • Cassation Decisions Database
    • FFI Court Commercial Bench Decisions
  • Blog
  • Resources
    • Researches Papers
    • Policies and Strategies
    • Codes, Commentaries and Explanatory notes
    • Legal Forms
    • Bench Books
    • Human Right Documents
    • Modules and Materials
    • About Our Laws
  • Study On-line
  • know your rights
  • Lawyers
  • Discussions
  • About Us
    • Who Are We
    • Our Partners
    • Advertise with Us
    • Privacy Policy
    • Professional Advice?
    • Contact us
    • How to submit a blog post
  • login

Know Your Legal Rights - መብትና ግዴታዎን ይወቁ

Notice: All articles in this section are intended for informational purpose only and should not be used to replace the need to consult official documents and to seek the advice of a qualified Lawyer. If you need a professional advice you may need to navigate to Lawyers Directory!

Some Legal Tips on Specific Forms of Contract and Signature under the Ethiopian Contract Law

Details
Category: Know Your Legal Rights - መብትና ግዴታዎን ይወቁ
Print Email

Signature under Ethiopian contract law is a topic that involves the rules and principles governing the formation, validity, and interpretation of contracts in Ethiopia.

According to the Ethiopian Civil Code, which is the main source of contract law in Ethiopia, a contract is an agreement between two or more parties that creates, modifies, or extinguishes obligations. A contract can be made orally or in writing unless the law requires a specific form. However, a written contract is usually preferable for evidentiary purposes and to avoid disputes.

 Yosef Workelule By Yosef Workelule
Yosef Workelule
Last Updated: 17 May 2023
Hits: 213

ማቀባበል (Facilitating Act of Bribery)

Details
Category: Know Your Legal Rights - መብትና ግዴታዎን ይወቁ
Print Email

(ለጉቦኞች አይላላኩ፤ ከተላኩ ዘብጥያ ይላካሉ!)

ይህ አጭር ጽሑፍ በማወቅም ባለማወቅም የወንጀል አድራጊዎች ተልእኮ የሚያስፈጽሙ ሰዎች እንዲጠነቀቁ ለማስቻል በግርድፉ የቀረበ ነው፤ ጥልቀት ያለው ትንተና እንዳይጠብቁ። ጽሑፉ ሰዎች የቆሸሸ ገንዘብ የሚያቀባብሉበት እጃቸው፣ እንዲሁም የጉቦኞች የገንዘብ መላላኪያ የሚያደርጉት የባንክ ሂሳብ ቁጥራቸው አደገኛ መዘዝ ይዞባቸው እንዳይመጣ ሊጠነቀቁ ይገባል የሚል መልእክት ለማስተላለፍ፣ ምናልባትም ለማስጠንቀቅ የቀረበ የሕጉ አጭር መግለጫ ነው። ለሕግ ሙያተኞች ፈጽሞ ጥቅም የለውም ማለት ባይቻልም ዓይነተኛ ጥቅሙ ግን ከሙያው ዓለም ውጪ ላለው ለተራው ማኅበረሰብ ነው። ጽሑፉ ስለማቀባበል የሙስና ወንጀል ውስን የግንዛቤ ማስጨበጫ ነጥቦችን በመያዝ ተዘጋጅቷል። ሕግን አለማወቅ ከተጠያቂነት አያድንምና ይነበብ።

Abyssinia Law | Making Law Accessible! By Abyssinia Law | Making Law Accessible!
Abyssinia Law | Making Law Accessible!
Last Updated: 24 November 2022
Hits: 436

በቀድሞ አሠሪና ሠራተኛ አዋጅ (አዋጅ ቁጥር 377/1996) እና በአዲሱ አዋጅ (አዋጅ ቁጥር 1156/2011) መካከል የተደረጉ ማሻሻያዎችን ወይም እንደአዲስ የተጨመሩትን የሚያሳይ ሰንጠረዥ

Details
Category: Know Your Legal Rights - መብትና ግዴታዎን ይወቁ
Print Email

በቀድሞ አሠሪና ሠራተኛ አዋጅ (አዋጅ ቁጥር 377/1996) እና በአዲሱ አዋጅ (አዋጅ ቁጥር 1156/2011) መካከል የተደረጉ ማሻሻያዎችን ወይም እንደአዲስ የተጨመሩትን የሚያሳይ ሰንጠረዥ

በእሥራኤል በጋሻው By በእሥራኤል በጋሻው
በእሥራኤል በጋሻው
Last Updated: 23 April 2023
Hits: 20557
  • Labour
  • labor

የቤት ኪራይ ውል

Details
Category: Know Your Legal Rights - መብትና ግዴታዎን ይወቁ
Print Email

መግቢያ

የሰው ልጆች በዚች ምድር ላይ ሲኖሩ የተለያዩ ሕጋዊ ውጤት ያላቸውን ድርጊቶች ያከናውናሉ፡፡ ለአብነት ያክንል ቤት ይከራያሉ ያከራያሉ፣ ጋብቻ ይፈፅማሉ፣ ንብረት ይሸጣሉ ይገዛሉ፣ ወዘተ፡፡ ሕጋዊ ውጤት ከሚያስከትሉ ተግባራት አንዱ ውል ነው፡፡ ውል ሰዎች በኢኮኖሚያዊና ማህበራዊ ሕይወታቸው ውስጥ ከሚያከናውኗተው የግንኙነት መገለጫዎች አንዱ ሲሆን የፍትሐብሔር ግዴታ አንዱ ዘርፍ ነው፡፡

Endalkachew Worku By Endalkachew Worku
Endalkachew Worku
Last Updated: 12 October 2022
Hits: 31325
  • Contract
  • rent
  • contract of rent

መብትና ግዴታዎን ይወቁ - ስለሕክምና ስህተት

Details
Category: Know Your Legal Rights - መብትና ግዴታዎን ይወቁ
Print Email

በዚህ አጭር ጽሑፍ የሕክምና ስህተት ምን ማለት ነው በሀገራችን ሕግስ እንዴት ተካትቷል የሕክምና ስህተት ተፈጽሟል የሚባለው ምን ምን ሲሟላ ነው የሚሉትን ነጥቦች ለመዳሰስና ግንዛቤ ለማስጨበጥ እንሞክራለን፡፡ 

Liku Worku By Liku Worku
Liku Worku
Last Updated: 12 October 2022
Hits: 18382
  • Medical Fault
  • Medical Malpractice

የመኪና ቀረጥ ማስከፈያ ዋጋ እንዴት ይተመናል?

Details
Category: Know Your Legal Rights - መብትና ግዴታዎን ይወቁ
Print Email

ተሸከርካሪዎችን ወደ ሀገር ማስገባት የሚችሉት እነማን ናቸው?

·   በተሸከርካሪ አስመጪነት የንግድ ፍቃድ ያላቸው በዘርፉ የተሰማሩ አስመጪዎች፤

·  በኢንቨስትመንት ዘርፍ የተሽከርካሪ ማበረታቻ የተፈቀደላቸው ኢንቨስተሮች፤

· በውጭ ሀገር ከ5 ዓመት በላይ ኖረው ጠቅልለው ወደ ሀገር ተመላሽ የሚሆኑ ዲያስፖራዎች ወይም ወደ ኢትዮጵያ ለመጀመሪያ ጊዜ ለመኖር የሚመጡ የውጭ አገር ዜጎች /እነዚህ ማስገባት (ማስመጣት የሚችሉት አንድ የግል መገልገያ አውቶሞቢል ብቻ ነው፡፡)

Abyssinia Law | Making Law Accessible! By Abyssinia Law | Making Law Accessible!
Abyssinia Law | Making Law Accessible!
Last Updated: 12 October 2022
Hits: 23462

More Articles ...

  1. ሲጋራን በነጠላ መሸጥ ወይም መግዛት የተከለከለ መሆኑን ያውቃሉ?
  2. ሰላማዊ ሰልፍ፣ ሕዝባዊ የፖለቲካ ስብሰባ የማድረግ መብትና ግዴታዎ አንዳንድ የሕግ ነጥቦች
  3. የፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ሰበር ሰሚ ችሎት ፋይል ለማስከፈት መሟላት ስለሚኖርባቸው ጉዳዮች
  4. ርካሽ ሞባይል መግዛት በወንጀል ሊያስጠይቅዎ እንደሚችል ያውቃሉ?

Page 1 of 3

  • 1
  • 2
  • 3
Copyright © 2023 Abyssinia Law | Making Law Accessible! . All Rights Reserved.
Maintained by Liku Worku Law Office