መብትና ግዴታዎን ይወቁ - ስለሙስና ወይም ብልሹ አሠራር አጠቋቆም
የሙስና ወንጀል ጥቆማዎች አቀራረብ
የፌደራል የሥነ ምግባር እና የፀረ - ሙስና ኮሚሽን የሙስና ወንጀልና ብልሹ አሰራርን በተመለከተ ጥቆማዎች የሚቀርቡባቸውን መንገዶች በግልጽ አስቀምጧል፡፡ በዚህ መሠረት ሙስና ወይም ብልሹ አሠራር ተፈጽሟል ብለው የሚያምኑ ከሆነ ከዚህ በሚከተለው መልኩ ማስታወቅ ይቻላል፡፡
Notice: All articles in this section are intended for informational purpose only and should not be used to replace the need to consult official documents and to seek the advice of a qualified Lawyer. If you need a professional advice you may need to navigate to Lawyers Directory!
የፌደራል የሥነ ምግባር እና የፀረ - ሙስና ኮሚሽን የሙስና ወንጀልና ብልሹ አሰራርን በተመለከተ ጥቆማዎች የሚቀርቡባቸውን መንገዶች በግልጽ አስቀምጧል፡፡ በዚህ መሠረት ሙስና ወይም ብልሹ አሠራር ተፈጽሟል ብለው የሚያምኑ ከሆነ ከዚህ በሚከተለው መልኩ ማስታወቅ ይቻላል፡፡
ልደትና ሞት ጋብቻና ፍቺ የሰው ልጅ ሕይወት የሚጀመርባቸውና የሚጠናቀቅባቸው እንዲሁም የሚያልፍባቸው የሕይወት ኩነቶች ናቸው፡፡ እንግዲህ ወሣኝ ኩነት በመባል የሚታወቁት የልደት፣ የጋብቻ፣ የፍቺ እና የሞት ክስተቶች ናቸው፡፡ እነዚህ ክስተቶች ወሣኝ ኩነቶች የተባሉበት ዋናው ምክንያት በየአገሮች ሕገ-መንግሥትና በዓለም አቀፍ ድንጋጌዎች የታወቁ የሰብዓዊ፣ የማኅበራዊና የፖለቲካ መብቶችን ተፈጻሚ ለማድረግና ለመጠበቅ ወሳኝ የሆኑ ሕጋዊ የግለሰብ ማንነት መረጃዎች ምንጭ በመሆናቸው ነው፡፡ ከዚህ ባሻገር ኩነቶቹ የአንድን አገር ሕዝብ ብዛትና ዕድገትን በትክክል ስለሚያሳዩ፣ ለኅብረተሰቡ ኢኮኖሚያዊ፣ ማኅበራዊና ባሕላዊ አገልግሎት አሰጣጥ ለሚዘጋጁ ዕቅዶች ዝግጅትና አፈጻጸም እስከ ዝቅተኛው አስተዳደር ክፍል አልፎም በግለሰቦች ደረጃ ተፈላጊና ወሳኝ መረጃዎች በመሆናቸው ወሳኝ ኩነት ተብለዋል፡፡
ቃብድ የሚለው ቃል በተለምዶ ቀብድ ብለን የመንጠራው ነው፡፡ ሕጋችን ቃብድ ስለሚለው እኛም ቃብድ ብለነዋል፡፡ ያው እናንተ ቀብድ ብላችሁ ተረዱት፡፡
ተቀጥረው የሚሠሩ ሠራተኛ ከሆኑ መሠረታዊ ሕጋዊ መብትና ግዴታ አለበዎት፡፡ ከአሠሪና ሠራተኛ መብትና ግዴታ ተያይዘው ያሉ መብቶች አጅግ በርካታ ቢሆኑም ዋና ዋና የሚባሉትን ግዴታዎች ቢያወቁ ለርሶ ጠቃሚ ይሆናል በሚል እምነት የአሠሪና ሠራተኛ ግዴታዎች ጠቅለል ባለ መልኩ አቅርበነዋል፡፡
ፖሊስ ካስቆምዎ