Latest Articles
የሙስና ወንጀሎች ሕግጋትና አተገባበራቸው በኢትዮጵያ - የሚል አዲስ መጽሐፍ በገበያ ላይ ዋለ
የሙስና ወንጀሎች ሕግጋትና አተገባበራቸው በኢትዮጵያ - የሚል አዲስ መጽሐፍ በገበያ ላይ ዋለ የመጽሐፉ ርዕስ፡ “የሙስና ወንጀሎች ሕግጋትና አተገባበራቸው በኢትዮጵያ” (የመሠረታዊ፣ የሥነ...
Unlocking Ethiopia's Mineral Wealth: A Guide for Investors
Ethiopia’s mining sector is emerging as a key pillar of economic growth, with its vast mineral...
Administrative Tribunals in Ethiopia: Meaning, Nature, and Jurisdiction
In Ethiopia, administrative tribunals serve as specialized judicial bodies that resolve disputes...
በግልግል ዳኝነት አዋጅ መሠረት የእግድ ትእዛዝ አፈጻጸም
አዋጅ ቁጥር 1237/2013 የግልግል ዳኝነትና የእርቅ አሠራር አዋጅ የሚል ርዕስ ተሰጥቶታል፡፡ የአዋጁን ሰፊ ድርሻ የሚወስደው በግልግል ዳኝነት ሂደት ላይ ስላሉ ነገሮች ድንጋጌዎችን በማውጣት ነው፡፡ ቀሪው ደግሞ ስለ ዕርቅ /conciliation/ ይናገራል፡፡ የዚህ ጽሑፍ ዓላማ...
በውርስ ሕግ አተረጓጎም ዙሪያ በተሰጡ አንዳንድ የፌደራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ሰበር ሰሚ ችሎት አስገዳጅ የሕግ ትርጎሞች ላይ የቀረበ ትችት
ይህ ጽሑፍ የፌደራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ሰበር ሰሚ ችሎት ከውርስ ሕጉ አጠቃላይ አወቃቀር እና አደረጃጀት ወጥተው በአንደኛው የውርስ ሕግ ክፍል የተደነገገን ድንጋጌ አግባብነት ለሌለው ሌላ የውርስ ሕግ ክፍል ተግባራዊ በማድረግ አንዳንዴም በጉዳዩ ላይ ተፈጻሚነት ያላቸዉን የውርስ ሕግ ድንጋጌዎች በመተዉ አጠቃላይ የዉል ሕግ ድንጋጌዎችን መሠረት በማድረግ...
ፍትሕ እና ጤና
በሀገራችን የፍትሕ ሥርዓት ውስጥ ራሳቸውን በተለየ መልኩ የፍትሕ አካላት በማለት በየዓመቱ ሚያዝያ/ግንቦት ወር የፍትሕ ሣምንት የሚያከብሩ የፖሊስ፣ የማረሚያ ቤቶች አስተዳደር፣ ዐቃቤ ሕግ እና ፍ/ቤቶችን እንመለከታለን፡፡ በየዓመቱም በአዲስ አበባ ከተማችን በፌዴራል ከፍተኛ ፍ/ቤት ልደታ ምድብ ቅጥር ገቢ ድንኳን እየተተከለ ሥራዎቻቸውን በፎቶ ግራፎች፣ በጽሑፎችና በውይይት በተደገፈ ለሕዝብ...