የኃይማኖት ነክ ሥራዎች የቅጂ መብቶች
Kidane Mekasha
Intellectual Property and Copy Right Blog
-    ሃይማኖታዊ ይዘት ያላቸው ስራዎች የቅጂ መብት በአዋጁ እንዴት ይታያል? -    ያለ ባለቤቱ ፍቃድ ማሳተም አለመከልከሉ የቅጂ መብትን ሌላ ሰው እንዲጠቀም መፍቀድ ማለት ነው፤ -    በመፅሔት፣ በጋዜጣ እና በመፅሐፍ የወጡ ስራዎች የሚኖራቸው የቅጂ መብት ጥበቃ ይለያያል? -    በአለቃ አያሌው ታምሩ ወራሾችና በአንድ አሳታሚና ማተሚያ ቤት መሀከል እስከ ሰበር የደረሰው የቅጂ መብት ጥሰት ክርክር በምን ተቋጨ? 1. ሃይማኖታዊ ስራዎችና የቅጂ መብት ሟች የአለቃ አያሌው ታምሩ (ነፍሳቸውን ይማርና) የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤ/ክ አስተምህሮቶ
Continue reading
የቤት ኪራይ ግብር
Kidane Mekasha
Taxation Blog
-   በዓመት ከ1800 ብር በላይ ቤት የሚያከራይ አከራዮች ሁሉ የኪራይ ግብር ገቢ የመክፈል ግዴታ አለባቸው። -   ግብር የማይከፍል ወይም አሳንሶ ገቢውን የማያሳውቅ አከራይን ለገቢዎች በማስረጃ የጠቆመ ተከራይም ሆነ ሌላ ሰው የማበረታቻ ሽልማት አለው። -   ከአከራዮች የሚፈለገው የኪራይ ግብር አሰላልና መጠኑ ምን ይመስላል? -   የቤት ኪራይ ግብርን አለመክፈል የሚያስከትለው የወንጀል ኃላፊነት ተከራዮች በወንጀል የሚጠየቁበት ሁኔታ ምን ይመስላል?
Continue reading