ለግብር ከፋይነት የሂሳብ መዝገብ ስለመያዝ እና ገቢን ስለማስታወቅ
Daniel Tibebu
Taxation Blog
የሂሳብ መዝገብ መያዝ ለመልካም የንግድ አሠራር ሥርዓት በጣም ጠቃሚና ከማንኛውም ግብር ከፋይ የሚጠበቅ፤ የንግድ አሠራር ሥርዓቱም የሚጠይቀው በመሆኑ በንግድ ሥራ ውስጥ ያለ አብይ ተግባር ሲሆን ለግብር አሰባሰብና አስተዳደር አመቺ እንዲሆን ከደረጃ ‘ሐ’ ግብር ከፋዮች ማለትም የቁርጥ ግብር ከሚከፍሉት በስተቀር ማንኛውም በንግድ ሥራ ላይ የተሠማራ ወይም የሚከራዩ ህንፃዎች ባለቤት የሆነ ሰው የሂሳብ መዝገቦችንና ሰነዶችን የመያዝ ግዴታ እንዳለበት በገቢ ግብር አዋጅ ቁጥር 286/1994 አንቀጽ 48 ላይ በግልጽ ተደንግጓል።
Continue reading