ኃይለማርያም ይርጋ
21 September 2023
ጋብቻ በሁሉም ባህሎችና ሃይማኖቶች ትልቅ ክብር እና ልዩ ቦታ የሚሰጠው የሃገር ምሶሶ የሆነ የቤተሰብ ተቋም የሚፈጥ ሕጋዊ ኩነት ነው፡፡ በመሆኑም ፀንቶ እንዲቆይ በመንግስት እና በህብረተሰቡ ጥበቃ ይደረግለታል፡፡ መንግስት ጋብቻ ሲመሰረት፣ በጋብቻ ውስጥ እና ሲፈርስ ግንኙነቱ የሚመራበትን ሥነ ስርዓት በህግ በመደንገግ ጥበቃ ያደርጋል፡፡ ጋብቻ በፍች እንዲፈርስ ጥያቄ በሚቀርብበት ወቅት ፍርድ ቤት...
54 Hits
Dawit Mengiste
18 September 2023
በመዲናችን የመሬት ሕግ ላይ ትኩረት ያደረገውና ”የከተማ መሬት ሕግ በአዲስ አበባ” የሚል አርዕስት ያለው መጽሐፍ ስለ መሬት ሕግ ጠቅላላ ጽንሰ ሃሳባዊ ጉዳዮችን ጨምሮ ስለ እስከዛሬው የአገራችን የመሬት ስሪት ሁኔታ፣ ከዚሁ ጋር ተያያዥነት ስላላቸው የመዲናችን ዋና ዋና ጉዳዮች ለምሳሌ የመዲናችንን የቆዳ ስፋት፣ የወሰን አከላለል እና ሕጋዊ አቋም የሚያብራሩ እንዲሁም ከመዲናችን ምስረታ ጀምሮ እስ...
335 Hits
ብርሃን በቀለ
18 September 2023
Until this day, no scholarly research has squarely dealt with the process of reception of international law into Ethiopia’s domestic legal system and its status and relationship with domestic laws. Some works have addressed the position of internatio...
126 Hits
ብርሃን በቀለ
01 September 2023
መንግሥት ብቻውን የሀገሪቱን የመሠረተ ልማት ፕሮጀክት ሥራዎች ማከናወን የማይችል ከመሆኑ በተጨማሪ የግሉ ዘርፍ በሀገሪቱ የመሠረተ ልማት ፕሮጀክት ሥራዎች ላይ የራሱን የሆነ ድርሻ ሊወጣ የሚገባው መሆኑን ተከትሎ በዚህ ረገድ መንግሥት ከግሉ ዘርፍ ጋር የሚኖረውን የሥራ ግንኙነት ለመወሰን እና በሕግ አግባብ ለመምራት ይቻል ዘንድ መዉጣቱ ይታወሳል፡፡
658 Hits
በመሆኑም የሺሻን ምንነት፣ ሺሻ የሚይደርሰውን ጉዳት፣ ሺሻን መጠቀም፣ ማስጠቀም እና ወደ አገር አስገብቶ ማከፋፈል ከሕግ አንፃር የሚያስከትለው ኃላፊነት ስለመኖሩ፣ ፖሊስና የወረዳ (ቀበሌ) አስተዳደር ሠራተኞች ሺሻ የሚያጨሱና የሚያስጨሱ ግለሰቦችን እንዲሁም የማስጨሻ ዕቃዎችን የሚይዙበትና ማስጨሻ ቤቶችን የሚዘጉበትን ...
13563 hits
“Nothing will unlock Africa’s economic potential more than ending the ‘Cancer of Corruption” Barack H. Obama, US President key note to African Union July 28 2015 መግቢያ ሙስና የአለማችን ብሎም የሀገራችን ስጋት እና የ...
24214 hits
Based on this conception, law made by human beings has played an important role in the definition and protection of certain relationships, systems and institutions and in the control of individual and...
57884 hits
ይህ አይነቱ ክርክር በዋናነት መበደር እና መቀበል ምንና ምን ናቸው የሚለውን ጠንካራ የሕግ ጥያቄ የሚያስነሳ ፣ በቀላሉ መታለፍ የማይገባው እና ሰፊ ምርምራ ሊደረግበት የሚገባ ክርክር ቢሆንም አንዳንድ ችሎቶች ለክርክሩ ክብደት ሲሰጡትም ሆነ ትኩረት ሰጥተው ሲመረምሩት አይስተዋልም፡፡ ይህም በዋናነት ተበድሬአለሁ ማለት...
4704 hits
Education and Training Policy of Ethiopia - Amharic version - 2023 8722 Downloads - policies and strategies | 7.6 MB | |
The Normative Basis for Decision on the Merits in Commercial Arbitration - the Extent of Party Autonomy 482 Downloads - Arbitration Law | 635.59 KB | |
የፌደራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ሰበር ሰሚ ችሎት የህግ ትርጉም የሰጠባቸው ውሣኔዎች ማውጫ ቅጽ 01-25 13777 Downloads - Federal Supreme Court Cassation Bench Decisions | 10.72 MB | |
ስለ ወንጀል ተጎጂዎች - የአዲስ እይታ አስፈላጊነት በረቂቁ የወንጀል ሕግ የሥነ-ሥርዓትና የማስረጃ ሕግ ላይ FEATURED 766 Downloads - Criminal Law | 317.19 KB | |
Federal Supreme Court Cassation Decisions - Table of content Volume 1-25 13553 Downloads - Federal Supreme Court Cassation Bench Decisions | 6.57 MB |