General - ልዩ ልዩ

21 Mar
Deadline: 31 March The United Nations University (UNU-WIDER) PhD Internship Program is inviting doctoral students around the world to apply for a fully funded opportunity to utilize the resources and facilities at UNU-WIDER for their PhD dissertation or thesis research, and to work with UNU-WIDER researchers in areas of mutual interest. PhD interns typically spend 3 consecutive months at UNU-WIDER and are expected to return to their home institution afterwards. During their time in Helsinki, PhD interns prepare one or more research papers and present…
አቢሲኒያ ሎው የሰበር ውሳኔዎችን ከአማርኛ ወደ እንግሊዝኛ በመተርጎም (Case Summary) ውሳኔዎቹን ለተጠቃሚዎቹ ለማድረስ የመጨረሻ ዝግጅት እያደረገ ይገኛል፡፡ የኢትዮጵያ ሕገ መንግሥት በአንቀጽ 80 ሥር የፌደራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት መሠረታዊ የሆነ የሕግ ስህተት ያለበትን ማናቸውንም የመጨረሻ ውሳኔ ለማረም በሰበር ችሎት የማየት ስልጣን እንደሚኖረው በግልጽ ይደነግጋል፡፡ የክልል ጠቅላይ ፍርድ ቤት መሠረታዊ የሆነ የሕግ…
27 Dec
Abyssinia Law won the Free Access to Law Awards in Technology Innovation category hosted by the African Legal Information Institute and Southern African Legal Information Institute. Abyssinia Law would like to thank abyssinialaw contributors, AfricaLII and the entire LII members for this incredible honor. We are receiving this Award on behalf of our bloggers and those who have been fighting for years for providing online Laws and Decisions. Thank you for this opportunity, and for so honoring Abyssinia Law. Thank you all 
17 Oct
ህገ መንግስታዊ ስርአቱን ለማስከበርና የህዝብና የዜጎችን ሰላምና ፀጥታ ለማስጠበቅ የሚኒስትሮች ምክር ቤት መስከረም 28 ቀን 2009 ዓ.ም የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ የደነገገ ሲሆን በቅርቡ በተለያዩ የሀገራችን ክፍሎች የተስተዋለውን የጸጥታ መደፍረስ በአጭር ጊዜ ውስጥ በቁጥጥር ስር አድርጎ የህዝቡን ሰላምና ፀጥታ ወደ ነበረበት ለመመለስ በየቦታው ለታየው ሁከት፣ ረብሻና ስርአት አልበኝነት ዋንኛ መገለጫ በሆኑ አውዳሚ ተግባራት ላይ የተጣለውን ክልከላ እንዲሁም ክልከላዎቹ ሲጣሱ በአዋጁ መሰረት የሚወስዱ የአስቸኳይ ጊዜ እርምጃዎችን በመለየት አስቀድሞ ለህዝብ ማሳወቅ እንዲሁም አዋጁ ተፈፃሚ ሆኖ በሚቆይበት ጊዜ ክልከላዎቹን ጥሰው በሚገኙ ሰዎችና ድርጅቶች ላይ ተገቢውን የአስቸኳይ ጊዜ እርምጃ መውሰድ…
13 Sep
Some 14 years ago, the Southern Africa Legal Information Institute (SAFLII) started out with a mandate to provide free access to legal information from Southern Africa countries. Since then, in-country legal information institutes (LIIs) have emerged in East, West and Southern Africa to meet a growing demand for legal information in the region. Together, these LIIs are enhancing the way citizens, governments and businesses access and utilize legal information. The Awards recognize the contributions of individuals, policy makers and organizations who have made this growth…
02 Jun
ሰላም የአቢሲኒያ ሎው ድረገጽ ተከታታዮች፤ እንዴት ናችሁ! ከብዙ ድካምና ሀሳብ በኋላ የአቢሲኒያ ሎው አፕ አጠናቅቀን ዛሬ ገበያ ላይ አውለናል፡፡ አቢሲኒያ ሎው ኢትዮጵያ ውስጥ ያለውን የሕግ መረጃ ክፍተት ለመሙላት ባለፉት 6 ዓመታት ለተጠቃሚዎች ሕግ ነክ መረጃዎችን በኢንተርኔት ሲያቀርብ መቆየቱ ይታወቃል፡፡ የሕግ መረጃዎችን ለተጠቃሚዎች በማድረስ መሠረታዊ ችግሮች ከሆኑት መካከል የኢንተርኔት አገልግሎት ይገኝበታል፡፡ በሀገራችን በአንድ በኩል የኢንተርኔት ስርጭት ገና እያደገ ያለ በመሆኑ ብዙ ተጠቃሚዎች መረጃውን የማያገኙ ሲሆን በሌላ በኩል የኢንተርኔት አገልግሎት ባለባቸው ቦታዎች የኢንተርኔት መቆራረጥ፣ የኢንተርኔት አገልግሎት ወጪ ከፍተኛ መሆን እና የኢንተርኔት አገልግሎት ፍጥነት ዝቅተኛ መሆን ሕጎችን፣ የሰበር…
13 Nov
ማስታወቂያ ፍትሕ ሚኒስቴር ለፌዴራል የማናቸውም ፍርድ ቤት የጥብቅና ፈቃድ መግቢያ ፈተና ለመቀመጥ ከዚህ በታች የተመለከተውን መስፈርት የሚያሟሉ ማንኛውም ኢትዮጵያዊ የሆኑ መመዝገብ የሚችሉ መሆኑን ይገልጻል፡፡ 1. በሕግ እውቅና ካገኘ የትምህርት ተቋም በሕግ ዲግሪ የተመረቀ የኢትዮጵያን መሠረታዊ ሕጎች የሚያውቅና በሙያው ቢያንስ አምስት ዓመት የሥራ ልምድ ያለው ለፍትሕ ሥራ አካሄድ መልካም የሥነ ምግባር ያለውና ማቅረብ የሚችል፣ 2. ምግባረ ብልሹነት በሚያመለክት ወንጀል ተከሶ ያልተቀጣ፣ የትምህርትና የሥራ ልምድ ማስረጃ ኦርጅናል እና ፎቶ ኮፒ፣ የሥራ ግብር የተከፈለበት የሥራ ልምድ፣ የቀበሌ መታወቂያ ፎቶ ኮፒ እንዲሁም የመመዝገቢያ 200.00/ሁለት መቶ ብር/ የመመዝገቢያ ቀን ከህዳር…
11 Oct
“በሕግ አምላክ” ካለ ሃገሬው ውልክፍ የለም፡፡ ሕግ የማህበረሰብ የውል ገመዱ ነው፡፡ ሕግ የአንድ ሃገር ባህል፣ ልማድ፣ የኑሮ ዘይቤ ካስማና ባላ ነው፡፡ ሕግ ያለ ሰው ሰው ያለ ሕግ ምሉዕነት የለውም፡፡ ሕግ ፈራጅ ነው በዳዩን ይቀጣል፤ ተበዳዩን ይክሳል፡፡ ሕግ አድራጊ ፈጣሪ ነው ይሾማል፤ ይሽራል፡፡ ሕግ ለጋስም ንፉግም ነው ይሰጣል፤ ይነሳል፡፡ ሕግ የእግር ብረት ሆኖ እግር ከወረች ያስራል፤ ሕግ ቁልፍ ሆኖ ይፈታል፡፡ ሕግ መንገድ ነው ያገናኛል፤ ያለያያል፡፡ የአንድ ማህበረሰብ አደገኛነት ለሕግ በሚሰጠው ቦታ ይለካል፡፡ ፈሪሃ ሕግ ያለው ሰው በሕግ አምላክ ለሚለው ምልጃ ተገዥ ነው፡፡ በሕግ አምላክ እና የዳኛ…
07 Aug
በሕግ ሥራ ላይ ያሉ ባለሙያዎችን እና ፍትሕ ተቋማት ሥራቸውን ቀልጣፋ ለማድረግ እንዲሁም ከአዳዲስ የሕግ መረጃዎች ጋር ለማስተዋወቅ በአቢሲኒያ ሎው ድረገጽ ከሚሠሩ ሥራዎች መካከል ጠቃሚ የሆኑ የሕግ ጽሑፎች የሚቀርቡበት የሕግ ጡመራ ክፍል ይገኝበታል፡፡ የእኛን ተጠቃሚዎች የሕግ ችግር ሊቀርፉ የሚችሉ ጠቃሚ ወይም አስተማሪ እንዲሁም ስለአዲስ ሕግ ወይም የሕግ መረጃ ለተጠቃሚው የሚያስተዋውቁ ጽሑፎችን እንወዳለን፤ በዚህም ምክንያት የሕግ ጸሐፊዎች ጽሑፋቸውን ለብዙዎች እንዲያካፍሉ እንደግፋለን፣ በድረገጻችን እንዲጽፉ እናበረታታለን በደስታም እንቀበላለን፡፡ አቢሲኒያ ሎው በደረገጹ የሚሰጠው አገልግሎት ከጊዜ ወደ ጊዜ እያደገና እየሰፋ ብዙ ተጠቃሚዎች የሚፈልጉትን መረጃዎች በቀላሉ እንዲያገኙ የሚያስችል ሆኗል፡፡ በዚህም ምክንያት…
05 Jun
ዳኞች በአንድ ሀገር የፍትሕ ሥርዓት ውስጥ የማይተካ እና ወሳኝ ሚና ይጫወታሉ፡፡ ሕግ የመተርጎም፣ የሚቀርቡ ማስረጃዎችን የመመርመርና የመመዘን እንዲሁም በችሎቶች የሚካሄዱ የክርክር ሂደቶችን መምራት ዋነኛ የዳኞች ተግባራት ናቸው፡፡ ከሁሉም በላይ ደግሞ ዳኞች እውነት እና ፍትሕን በማፈላለግ ሂደት ገለልተኛ ውሳኔ ሰጪዎች ናቸው፡፡ የወንጀልና የፍትሐብሔር ጉዳዮች ታይተውና ተመርምረው ውሳኔ የሚሰጥባቸው በዳኞች በመሆኑ በተከራካሪ ወገኖች የሚቀርቡ የሰው፣ የሠነድ እና ሌሎች ማስረጃዎችን ተዓማኒነትና ተቀባይነት የመመርመር እንዲሁም የሚቀርቡ የሕግና የፍሬ ነገር ክርክሮችን በተገቢው ሁኔታ አድምጦ የመወሰን ኃላፊነት አለባቸው፡፡ እንደ አጠቃላይም ዳኞች በክርክር ሂደት በሚሠጧቸው ትዕዛዝ፣ ውሳኔና ፍርድ የተከራካሪ ወገኖችን ሕይወት፣ ነፃነትና…
07 May
የወሳኝ ኩነቶች ምዝገባ ምንድንነው? በወሳኝ ኩነቶች ምዝገባ አዋጅ (አዋጅ ቁጥር 760/2012) መሠረት ምዝገባ ዘንድሮ መጀመር ያለበት ቢሆንም ምዝገባ እስካሁን ለምን አልተጀመረም? በአዋጅ የተቋቋመው ኤጀንሲ ምን በመስራት ላይ ነው? ምዝገባው መቼ ይጀመር ይሆን? የሚሉትና ሌሎች ጉዳዮችን ከኤጀንሲው ዋና ዳይሬክተር ወይዘሮ ነፃነት ጋር አዲስ ዘመን ቆይታ በማድረግ የሚከተለውን አስነብቧል፡፡ አዲስ ዘመን፦ የወሳኝ ኩነቶች ምዝገባ ምንድንነው? የሚሰጠው ጠቀሜታስ? ወይዘሮ ነፃነት፦ የወሳኝ ኩነቶች ምዝገባ የሞት፣ ልደት፣ ጋብቻና ፍችን የመመዝገብ ሥራ ነው። የምዝገባው ጠቀሜታ ሦስት ዋና ጥቅሞች አሉት። ለኢኮኖሚያዊ፣ ለማህበራዊ አገልግሎት፣ ለሕግና ለሕዝብ አስተዳደር አገልግሎት ይውላል። ለኢኮኖሚና ማህበራዊ አገልግሎት ሲባል…
15 Apr
እናንት ዳኞች የበየናችሁብኝን የሞት ፍርድ ያለይግባኝ ተቀብያለሁ፡፡ ይግባኝ ብዬ ጉዳዬን የሚመለከትልኝ የኢትዮጵያ ሕዝብ ቢሆን ኖሮ ይግባኝ ማለት በፈለግሁ ነበር፡፡ ነገር ግን ይህ እንደማይሆን አውቃለውና በይግባኝ የአፄ ኃ/ስላሴን ፊት ማየት አልፈቅድም፡፡ በእግዚያብሔር ስም ተሰይማችሁ ከተቀመጣችሁበት የፍርድ ወንበር ላይ ከመቀመጣችሁ በፊት በእኔ ላይ የምትሰጡትን የዛሬውን ፍርድ ታውቁት እንደነበር ሳስብና ፍርድ እስከዚህ መርከሱን ስታዘብ ሀዘኔ ይበዛል፡፡ እኔ የተነሳሁት ከትክክለኛ ሕግና ከህሊናችሁ ውጭ ለመፍረድ እንዳትገደዱ ለማድረግ ነበር፡፡ በአጭሩ በእኔ ላይ ለመፍረድ የቸኮላችሁትን ያህል አስር እና አስራ አምሰት ዓመት በቀጠሮ የምታጎላሉትን ሕዝብ ጉዳይ እንደዚህ አፋጥናችሁ ብትመለከቱትና ብትሸኙት ኖሮ የእኔ መነሳት…
12 Mar
- ሕገ መንግሥታዊ መሰረት - የመገናኛ ብዙሃን ነፃነት - የዋና አዘጋጅ ኃላፊነት - በመገናኛ ብዙሃን አማካኝነት ለሚፈፀሙ ወንጀሎች የኃላፊነት ቅደም ተከተል እንዴት ናችሁ ሰላም ነው? በዛሬው ፅሁፋችን የምናነሳው ስለመገናኛ ብዙሃንና የመረጃ ነፃነት አዋጅ ቁጥር 540/2000 እና ሌሎች ተያያዥነት ያላቸውን ሕጎች ምን እንደሚሉ እንመለከታለን። ሕገ መንግሥታዊ መሠረት ሕገ መንግሥታችን በአንቀጽ 29 ሥር ካረጋገጣቸው ነፃነቶች አንዱ ያለማንም ጣልቃ ገብነት ሃሳብን የመግለፅ ነፃነት ነው። ይህ ነፃነት በሀገር ውስጥም ሆነ ከሀገር ውጭ ወሰን ሳይደረግበት በቃልም ሆነ በጽሑፍ ወይም በኅትመት በሥነ ጥበብ መልክ ወይም በመረጠው በማንኛውም የማሰራጫ ዘዴ ማንኛውንም ዓይነት…