- Details
- Category: General - ልዩ ልዩ
የኤርትራውያን የሚኒስትሮች ምክር ቤት መመሪያ
በኢትዮ - ኤርትራ ጦርነት ምክንያት ከሀገር እንዲወጡ ተደርገው የነበሩ ኤርትራውያን በኢትዮጵያ ውስጥ ያላቸውን ንብረት ማግኘትና ማልማት እንዲችሉ ለማድረግ የወጣ የሚኒስትሮች ምክር ቤት መመሪያ
የሚኒስትሮች ምክር ቤት ግንቦት 7 ቀን 2001 ዓ.ም ባካሔደው 85ኛ መደበኛ ስብሰባ በኢትዮ - ኤርትራ ጦርነት ምክንያት ከሀገር እንዲወጡ ተደርገው የነበሩ ኤርትራውያን በኢትዮጵያ ውስጥ ያላቸውን ንብረት ማግኘትና ማልማት እንዲችሉ ለማድረግ የሚኒስትሮች ምክር ቤት መመሪያ አውጥቷል፡፡ ለአቢሲኒያ ሎው በደረሰን አስተያየትና ጥያቄ መሠረት የምክር ቤቱን መመሪያ ስካን አድርገን አቅርበነዋል፡፡ ዳውንሎድ የሚለውን በመጫን ማውረድ ይችላሉ፡፡