የፌዴራል የዳኞች አስተዳደር ጉባዔ ለፌዴራል መጀመሪያ ፍርድ ቤት ዳኞችን አወዳድሮ ለመቅጠር ባወጣው ማስታወቂያ መሠረት በ25/11/2007 የተፈተኑ ተወዳዳሪዎች ከ100% ያመጡትን ውጤት አስታውቋል፡፡ አቢሲኒያ ሎው የተፈታኞችን ውጤት በቀላሉ ለመከታተል ያመች ዘንድ የፌዴራል የዳኞች አስተዳደር ጉባዔ የለጠፈውን የፈተና ውጤት ከዚህ በታች አቅርቧል፡፡ የፌዴራል የዳኞች አስተዳደር ጉባዔ ለቃል ፈተና የሚፈለጉትን ወደፊት በሚያወጣው ማስታወቂያ መሠረት የሚገልጽ መሆኑንም ጨምሮ አስታውቋል፡፡