Sentencing and Execution

Sentencing and Execution (4)

የወንጀል ቅጣት አወሳሰን መመሪያ መሰረት ቅጣት የሚወሰንበት ሁኔታ በሰንጠረዡ መሰረት ቅጣትን ለመወሰን በመጀመሪያ የሚነሳው መሰረታዊ ጥያቄ በዚህ ሰንጠረዥ መሰረት ቅጣትን እንዴት እንወስናለን የሚለው ነው፡፡ ማለትም፣ መነሻ ቅጣት እንዴት እንወስናለን? በማክበጃዎች መሰረት እንዴት እንወስናለን ? በማቅለያዎች መሰረት እንዴት እንወስናለን ? የሚሉት ናቸው፡፡ የወንጀል ደረጃዎችን እንደወንጀሉ ከባድነት መለየት በወንጀል ሕጉ አንቀጽ 88(2)…
የመመሪያው አላማና ግብ በመመሪያው አንቀጽ 3 የሚከተለው ተደንግጎ እናገኛለን አንቀጽ 3 . የመመሪያው አላማና ግብ፣ 1.  የመመሪያው አላማ በወንጀል ፍትህ ስርአቱ ግልጽነትና ተጠያቂነትን ባረጋገጠ መልኩ  ውጤታማና ተገማችነት ያለው ቅጣት የሚሰጥበትን ስርአት በመመስረት ወንጀል እንዳይፈጸም መከላከል ነው፡፡ 2.  መመሪያው የሚከተሉት ግቦች ይኖሩታል፡፡ ሀ. በተቀራራቢና ተመሳሳይ የወንጀል ጉዳዮች መካከል ተቀራራቢነት ያለው የቅጣት አወሳሰን…
ቅጣትን የሚመለከቱ የወንጀል ህጉ ድንጋጌዎች ይዘት በወንጀል ህጉ ሁለተኛ ታላቅ ክፍል (ልዩ ክፍል) ለእያንዳንዱ የወንጀል ድርጊት መነሻና መድረሻ ቅጣት ተቀምጠዋል፡፡ አብዛኛዎቹ የቅጣት መነሻና መድረሻዎች የሚከተሉትን ይመስላሉ፡፡ ከ1 አመት እስከ 10 አመት ከ3 አመት እስከ 10 አመት ከ5 አመት እስከ 15 አመት በህጉ ልዩ ክፍል ከተመለከቱት ቅጣቶች በተጨማሪ አጠቃላይ የቅጣት አወሳሰን…
Although punishment has been a crucial feature of every legal system, a widespread disagreement exists over the moral principles that can justify its imposition. One fundamental question is why and whether the social institution of punishment is warranted.  The second question concerns the necessary conditions for punishment in particular cases.…