Property Law

Property Law (27)

Ethiopian Property Law is the system of laws relating and prioritizing the rights, interest and responsibilities of individual in relation to things. These things are a form of property or right to possession or ownership of an object. This section will provide you property law related articles. 

ህገ መንግስታዊ መሰረቱ የንብረት መብት ከጥንት ሮማውያን ጀምሮ የህግ ጥበቃ ተሰጥቶት እንደየ ስርዓተ ማህበሩ ለዚያ የሚመጥን አሰራርና አደረጃጀት ተዘርግቶለት ከጊዜ ወደ ጊዜ ከሰው ልጆች የእውቀትና መስተጋብራዊ አድማስ መስፋት ጋር እያደገ የመጣ መሰረታዊ የሰው ልጆች መብት ነው፡፡ ይህ መብት አሁን ባለንበት ዘመነ ግሎባላይዘሽን ሳይቀር ከፍተኛ ግምት ተሰጥቶት አገሮች በህገ መንግስታቸውና ከዚያ…
ዋና ዋናዎቹ የባለሃብት መብቶች (ፍ/ሕግ ቁ. 1204(1) 1205(1) (2))   የባለቤትነት መብት ከሁሉም የሰፋ መብት መሆኑን ተመልክተናል። በዚህ ሰፊ የአዛዥነት መብት ተጠቃሚ የሆነ አንድ ሰው ንብረቱን ከሕግ ውጭ ቢወስድበት ወይም ቢነጠቅ የንብረቱ ባለቤት እንደባለቤትነቱ የመፋለም ክስ (petitory action) ለፍርድ ቤት በማቅረብ ንብረቱ እንዲመለስለት ወይም የባለቤትነት መብቱ እንዲታወቅለት ለመጠየቅ ይችላል። በተጨማሪም…
ሃብት እንዴት እንደሚገኝ የሃብት ማግኛ መንገዶችስ ምንድን ናቸው የሚሉትን ርእሰ ጉዳያች ከላይ በዝርዝር ለማየት ተሞክሯል። በግል ባለሃብትነት የሚያዘው ንብረት የግድ በአንድ ሰው ባለቤትነት ስር የነበረ መሆን እንደሌለበት አይተናል። ባለቤት ያልነበራቸውንና ከባለቤታቸው የጠፉ ወይም ባለቤታቸው የተጣሉትን ንብረቶች በመያዝ ባለሃብት መሆን እንደሚቻል ተመልክተናል።   ባለሃብትነትን ለማስተላለፍ ግን የግድ የንብረቱ ባለቤት መኖር እንዳለበት…
የዚህ ቃል (Usucaption) ትርጉም አንድ ነገር በመጠቀም ባለቤት መሆን ማለት ነው (acquired by usage) ። ይህ የሃብት ማግኛ መንገድ ተፈፃሚ የሚሆነው በማይንቀሳቀስ ንብረት ላይ ብቻ ሆኖ በተከታታይ ረዘም ላለ ጊዜ የተጠቀመበት እንደሆነ የሚገኝ የባለሃብትነት መብት ነው።   አንድ ነገር በመጠቀም ባለሃብት መሆን ክስ ከሚቀርብበት የይርጋ ጊዜ የተለየ ፅንስ ሓሳብ ነው።…
በመርህ ደረጃ ሲታይ አንድ ንብረት ተቀባይ የሆነ ሰው ንብረቱ ከሚያስተላልፍለት ሌላ ሰው የበለጠ መብት አይኖረውም። አንድ ሰው ራሱ የባለሃብትነት መብት ሳይኖረው ማንኛውም የንብረት መብት ለሌላ ሰው ማስተላለፍ እንደማይችል ነው።   ንብረቱን የሚያስተላልፈው ሰው በባለሃብትነት መብቱ ላይ ጉድለት ያለበት እንደሆነ ያ ጉድለት ከንብረቱ ጋር አብሮ ወደ ተቀባዩ ይተላለፋል። በቅን ልቦና ባለይዞታ…
ሃብትነት ከሁሉም ከንብረት ጋር ተያያዥነት ካላቸው መብቶች አንፃር ሲታይ ከፍተኛው ቦታ የያዘ መብት ነው ቢባል ማጋነን አይሆንም።   ሃብት እንዴት እንደሚገኝ፣ እንደሚተላለፍ፣ እንደሚቀርና እንደሚረጋገጥ ከማየታችን በፊት የሃብት ትርጉም ምን እንደሆነ ማየቱ ተገቢነት ስለሚኖረው በአጭሩ እንደሚከተለው ቀርቧል። የፍትሐብሄር ሕጋችን በምዕራፍ ሁለት ክፍል አንድ ላይ “ሃብትነት ማለት በአንድ ግዙፍ ንብረት ከሁሉ የሰፋ…
ሀ/ ይዞታ የሚተላለፍበት መንገድ፤ 1.ባለይዞታ የሆነ ሰው ይዞታውን በቀጥታ ለሌላ ሰው ሲያስተላልፍ (ርክክብ ሲፈፀም ጊዜ) (ፍ/ሕግ ቁ. 1143) 2.የባለይዞታነት መብት ስለመኖሩ የሚያረጋግጡ ሰነዶች አዲሱ ባለይዞታ ለሚሆኖው ሰው በማስረከብ። ይኸውም ንብረቱ በሰነዱ ላይ ግልፅ በሆነ ሁኔታ ተዘርዝሮ ሊተላለፍ ይገባል። ይህ ዓይነት የመተላለፍያ መንገድ በተለይ በመጓጓዥ ውል (Bill of Lading) አማካኝነት ለሚተላለፉ…
የይዞታ ትርጉም፦   የፍ/ሕግ ቁጥር 1140 ያስቀመጠው ትርጉም፤ “ይዞታ ማለት አንድ ሰው አንድን ነገር ብእጁ አድርጎ በእውነት የሚያዝበት ሆኖ ሲገኝ ነው” የሚል ነው። ከዚህ ትርጉም መገንዘብ የሚቻለው ይዞታ ማለት አንድ የሚንቀሳቀስ ወይም የማይንቀሳቀስ ንብረት አሻሚ ወይም ድብቅ ባልሆነ ሁኔታ በቁጥጥር ስር በማድረግ ልታዝበት የምትችል ማለት ነው። እዚህ ላይ ንብረቱን መቆጣጠርና…
የዚህ ዓይነት የንብረት ኣመዳደብ የንብረቱ ግዙፋዊ ህልውና /ተጨባጭነት/ያለው መሆን ወይም አለመሆን መሰረት ያደረገ ነው።   ግዙፋዊ ህልውና ያላቸው ነገሮች (corporeal things) ግዙፋዊ ህልውና ያላቸው ነገሮች /ንብረቶች/ የሚባሉ ይናስም ይብዛም ሊዳሰሱ /ሊጨበጡ/ የሚችሉ ናቸው። እንደዚህ ዓይነት ነገሮች ሊለኩ፣ ሊመዘኑ፣ ሊቆጠሩ…ወዘተ የሚችሉ ሆኖው እንደ እህል፣ ጨርቅ፣ መፅሓፍ፣ መኪና፣ ቴሌቪዥን፣ ራድዮ፣ ቤቶች፣ እንስሳት…ወዘተ…
ያንድ ነገር ሙሉ ክፍሎች (ፍ/ሕግ ቁ.1131-1134)   እንደሚታወቀው አንድ የማይንቀሳቀስ ንብረት የምንለው ከተለያዩ ነገሮች የተሰራ ወይም የተገነባ ነው። በሌላ ኣባባል የተለያዩ ነገሮች ቅልቅል ወይም ስሪት ወይም ውህደት ውጤት ነው ማለት ይቻላል። ነገሮቹ የተወሃዱ ወይም ተያይዘው የተገነቡ በመሆናቸው በዋናው ንብረት/ነገር/ ወይም በሙሉ ክፍሉ ነገር ላይ ጉዳት ሳይደርስበት ሊለያይ የማይችል ነው። አንድ…
ተንቀሳቃሽ ወይም የማይንቃሳቀስ በሚል የተደረገ የንብረት ክፍፍል ይህ ክፍፍል መሰረት የሚያደርገው ግዙፋዊ/ቁሳዊ ህልውና ያላቸውንና በስሜት ህዋሶቻችን ሊታወቁ የሚችሉትን ነገሮች ናቸው።   ተንቀሳቃሽ ንብረቶች፦   ተንቀሳቃሽ ንብረቶች የምንላቸው በራሳቸው ወይም በሰው ጉልበት ጉዳት ሳይደርስባቸው ወይም ተፈጥሮኣዊ ባህሪያቸውን ሳይቀይሩ ሊጓዙ ወይም ሊጓጓዙ የሚችሉ ግዙፋዊ ህልውና ያላቸው ናቸው። ስለዚ አንድ ንብረት ተንቀሳቃሽ ነው…
በሕግ እውቅና የሚያገኙና ጥበቃ የሚደረግላቸው መብቶች የገንዘብ ዋጋ(Pecuniary Value) ያላቸው ሆኖው ከአንድ ወደ ሌላ ሰው ሊተላለፉ የሚችሉና በገንዘብ ዋጋ ሊተመኑ የማይችሉ ተብለው በሰፊው በሁለት ሊከፈሉ ይችላሉ። በገንዘብ ዋጋ ሊተመኑ የማይችሉ መብቶች በተለያዩ የሰብአዊ መብቶችን በሚመለከት በሚወጡ ድንጋጌዎች ውስጥ የተካተቱትን የሲቪልና የፓለቲካ መብቶች የመሳሰሉትን ሊያጠቃልሉ የሚችሉ ሲሆን ፤ የገንዘብ ዋጋ ያላቸው…
እንደሌሎች መሰረታዊ መብቶች ሁሉ ለንብረት መብት ከፍተኛ ግምት የሰጠው የኢፊዴሪ ሕገ መንግስት ማንኛውም ኢትዮጵያዊ የግል ንብረት ባለቤት መሆኑ እንደሚከበርለት፣ በሕግ መሰረት ንብረት የመያዝና በንብረት የመጠቀም፣ የሌሎች መብት ሳይቃረን ንብረቱ የማስተላለፍ መብቶችን ያጐናፀፈው ሲሆን የግል ንብረት ባለቤትነት መብት እንደተጠበቀ ሆኖ መንግስት ለህዝብ ጥቅም አስፈላጊ ሆኖ ሲያገኘው ብቻ ለንብረቱ ተመጣጣኝ የሆነ ካሳ…
Page 2 of 2