የፍትሕ ሚኒስቴር 300 ዓቃብያነ ሕግ ለመቅጠር ይፈልጋል [closed]

Jul 17 2014

የፍትሕ ሚኒስቴር ከዚህ በታች በተጠቀሱት የሥራ መደቦች ላይ ሠራተኛ አወዳድሮ ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡ በዚሁ መሠረት፣

 

ተ.ቁ

የሥራ መደብ መጠሪያ

ብዛት

ደረጃ

ደመወዝ

የሚጠየቅ የትምህርት ደረጃና ከሥራው ጋር አግባብነት ያለው የአመት የሥራ ልምድ

1

ዐቃቤ ሕግ

160

III

3085

 በሕግ የመጀመሪያ ዲግሪና 0 ዓመት  

2

ዐቃቤ ሕግ

60

I

3596

 በሕግ የመጀመሪያ ዲግሪና 5 ዓመት

3

ከፍተኛ ዐቃቤ ሕግ

40

III

4186

 በሕግ የመጀመሪያ ዲግሪ 7 ዓመት

4

ከፍተኛ ዐቃቤ ሕግ

40

II

4516

 በሕግ የመጀመሪያ ዲግሪ 8 ዓመት

         

ማሳሰቢያ፡-

 1. ይህ የሥራ ማስታወቂያ ኤግዚኪዩቲቭ ሴክሬታሪ I፣ ሴክሬታሪ II፣ ጽዳትና መልዕክት ሠራተኛ እና ሞተረኛ ፖስተኛ አብሮ የያዘ ሲሆን እኛ የሕግ ባለሙያዎችን ብቻ የሚመለከተውን ቆርጠን አውጥተነዋል፡፡

 2. የሥራ ቦታ ለዐቃቤ ሕግ አዲስ አበባ እና ድሬዳዋ ሲሆን የሌሎቹ የስራ መደቦች አዲስ አበባ ብቻ ነው፣

 3. በዐቃቤ ሕግ ደረጃ III ለሴቶች 3.00 ለወንዶች 3.25 ሆኖ Exit ፈተና ውጤት ማቅረብ አለባቸው፣
 4. በዐቃቤ ሕግ ደረጃ III ለሴቶች ቅጥር 50% ኮታ ይሰጣል፣
 5. የመመዝገቢያ ቀን ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት ሰባት ተከታታይ የሥራ ቀናት (እስከፊታችን ማክሰኞ 15/11/2006 ድረስ)፣
 6. የመመዝገቢያ ቦታ ፍትህ ሚኒስቴር ዋና መ/ቤት 3ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 302፣
 7. ተመዝጋቢዎች የትምህርትና የሥራ ልምድ ማስረጃ ዋናውንና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ በአካል ማቅረብ ወይም መላክ ይችላሉ፣
 8. ከተጠቀሰው የትምህርት ደረጃና የሥራ ልምድ በላይ ያላቸው አመልካቾች መመዝገብ ይችላሉ፣
 9. የስራ ልምድ በሚጠይቁ የዐቃቤ ሕግ የስራ መደቦች ላይ አጠቃላይ ውጤት ከ2.75 ጀምሮ ነው፣
 10. ከግል መ/ቤት የተገኘ የሥራ ልምድ ማስረጃ ግብር ስለመከፈሉ ማስረጃ ማቅረብ ይኖርበታል፣
 11. ለዐቃብያነ ሕግ ዳኞች ስልጠና ማዕከል ገብተው ለሰለጡኑ ቅድሚያ ይሰጣል፣
 12. ፈተና የሚሰጥበት ቀን በውስጥ ማስታወቂያ ይገለፃል ወይንም በስልክ ጥሪ ይደረጋል፣
 13. ደመወዝዎ በሚመጣው ማሻሻያ መሠረት ሊሆን ይችላል፣
 14. የቅጥር ሁኔታ በቋሚነት፣

አድራሻ፣ ካዘንቺስ ኡራኤል ቤተክርስቲያን አካባቢ/ባንቢስ/

ስ.ቁ. 0115 53 17 58

ፖ.ሣ.ቁ. 1370

Fax -0115 15 35 28

This email address is being protected from spambots. You need JavaScript enabled to view it.

ፍትህ ሚኒስቴር

Read 35619 times Last modified on Jul 23 2014
Abyssinia Law | Making Law Accessible!

Abyssinia Law is  a legal resource portal providing open access to primary and secondary legal materials for Ethiopia, such as laws, court decisions, articles, contact guidance and Lawyers Directory - with texts supplemented by online videos, a discussion forum and user blog. The service gives free access to Federal and State consolidated laws of Ethiopia (with status information whether the law is amended, repealed or effective)