muluken seid hassen
25 September 2023
Succession Law Blog
የሟች የውርስ ኃብት ተጣርቶ ከተዘጋ በኋላ የውርስ ኃብት ባለቤትነት ወደ ሟች ወራሾች ይተላለፋል፡፡ በመሆኑም ውርስ ከተዘጋ በኋላ ወራሾች መሀከል ክፍያ እስኪፈጸም ድረስ የሟች ወራሾች በሀብቱ ላይ ያላቸው መብት ምንድነው? ክፍፍሉ ከመፈጸሙ በፊት በጋራ ወራሾች የተያዘ ንብረት በአንደኛው ወራሽ ብቻ ለሶስተኛ ወገን በሽያጭ ቢተላለፍ ፈቃዳቸውን ያልሰጡ ወራሾች መብታቸው እስከምን ድረስ ነው? ገዥውን...
69 Hits
Family Law Blog
ጋብቻ በሁሉም ባህሎችና ሃይማኖቶች ትልቅ ክብር እና ልዩ ቦታ የሚሰጠው የሃገር ምሶሶ የሆነ የቤተሰብ ተቋም የሚፈጥ ሕጋዊ ኩነት ነው፡፡ በመሆኑም ፀንቶ እንዲቆይ በመንግስት እና በህብረተሰቡ ጥበቃ ይደረግለታል፡፡ መንግስት ጋብቻ ሲመሰረት፣ በጋብቻ ውስጥ እና ሲፈርስ ግንኙነቱ የሚመራበትን ሥነ ስርዓት በህግ በመደንገግ ጥበቃ ያደርጋል፡፡ ጋብቻ በፍች እንዲፈርስ ጥያቄ በሚቀርብበት ወቅት ፍርድ ቤት...
305 Hits
Dawit Mengiste
18 September 2023
About the Law Blog
በመዲናችን የመሬት ሕግ ላይ ትኩረት ያደረገውና ”የከተማ መሬት ሕግ በአዲስ አበባ” የሚል አርዕስት ያለው መጽሐፍ ስለ መሬት ሕግ ጠቅላላ ጽንሰ ሃሳባዊ ጉዳዮችን ጨምሮ ስለ እስከዛሬው የአገራችን የመሬት ስሪት ሁኔታ፣ ከዚሁ ጋር ተያያዥነት ስላላቸው የመዲናችን ዋና ዋና ጉዳዮች ለምሳሌ የመዲናችንን የቆዳ ስፋት፣ የወሰን አከላለል እና ሕጋዊ አቋም የሚያብራሩ እንዲሁም ከመዲናችን ምስረታ ጀምሮ እስ...
504 Hits
ብርሃን በቀለ
18 September 2023
International Law Blog
Until this day, no scholarly research has squarely dealt with the process of reception of international law into Ethiopia’s domestic legal system and its status and relationship with domestic laws. Some works have addressed the position of internatio...
239 Hits
About the Law Blog
የመኳንንት አቤቱታ ፍሬ ነገሩን በአጭር የሚገልጽ፣ የሕግና የማስረጃ ትንተና የሌለው፣ ግልጽ ዳኝነትን የሚጠይቅ ነበር፡፡ የራፖር ጸሐፊው አቤቱታ ግን ረዥም፣ ውስብስብ የሕግ ቃላትን የሚጠቀም፣ በብዙ የሕግ ድንጋጌ የተዘበዘበ ነበር፡፡ ይህን የተረዳው መኳንንት አምስት ዓመት የተማረበት የሕግ ትምህርት ሥልጠና የማይፈልግ...
12538 hits
Taxation Blog
ያለደሰኝ ግብይት ወንጀል የኢትዮጵያ የታክስ ሕግ ወንጀል አካል ሆኖ የተደነገገው በ2001 ዓ.ም ሲሆን ይህም በአዋጅ 609/2001 አንቀጽ 50 (ሐ) እና 50 (መ) 2 መሠረት ነው፡፡ ምንም እንኳ ጥቂት ለውጥ ቢደረግባቸውም እነዚህ አንቀፆች በታክስ አስተዳደር አዋጅ 983/2008 አንቀጽ 120/1 እና 131(1)(ለ...
8508 hits
Succession Law Blog
1) የውርስ ሀብት ክፍፍል እስኪደረግ ድረስ የውርስ ሀብት የሆነ ንብረት የማይነጣጠል ስለመሆኑ የውርስ ኃብት ተጣርቶ ውርሱ ከተዘጋ በኋላ በወራሾች መሀከል የውርስ ሀብት ክፍፍል እስኪደረግ ድረስ የውርስ ኃብቱ በወራሾች መካከል የጋራ ኃብት ሆኖ ይቆያል፡፡ ይህም ማለት የሟች ወራሾች ከሟች ጠቅላላ ኃብት ውስጥ ድርሻቸው...
69 hits
Family Law Blog
ጋብቻው ከፈረሰ በኋላ የጋር ንብረትን በተመለከተ በተጋቢዎች ስምምነት፤ በጋብቻ ውላቸው ወይም በፍርድ ቤት ውሳኔ መሰረት ክፍፍሉ ይከናወናል፡፡   በዚህ አጭር ጽሁፍ የጋራ ንብረት ክፍፍልን በተመለከተ አከራካሪ ከሆኑ ጉዳዩች መካከል የትኞቹ ንብረቶች የተጋቢዎቹ የጋራ ንብረት ይባላሉ፤ ተጋቢዎቹስ ምን ያህል ምጣኔ ድርሻ...
19027 hits