muluken seid hassen
25 September 2023
Succession Law Blog
የሟች የውርስ ኃብት ተጣርቶ ከተዘጋ በኋላ የውርስ ኃብት ባለቤትነት ወደ ሟች ወራሾች ይተላለፋል፡፡ በመሆኑም ውርስ ከተዘጋ በኋላ ወራሾች መሀከል ክፍያ እስኪፈጸም ድረስ የሟች ወራሾች በሀብቱ ላይ ያላቸው መብት ምንድነው? ክፍፍሉ ከመፈጸሙ በፊት በጋራ ወራሾች የተያዘ ንብረት በአንደኛው ወራሽ ብቻ ለሶስተኛ ወገን በሽያጭ ቢተላለፍ ፈቃዳቸውን ያልሰጡ ወራሾች መብታቸው እስከምን ድረስ ነው? ገዥውን...
97 Hits
Family Law Blog
ጋብቻ በሁሉም ባህሎችና ሃይማኖቶች ትልቅ ክብር እና ልዩ ቦታ የሚሰጠው የሃገር ምሶሶ የሆነ የቤተሰብ ተቋም የሚፈጥ ሕጋዊ ኩነት ነው፡፡ በመሆኑም ፀንቶ እንዲቆይ በመንግስት እና በህብረተሰቡ ጥበቃ ይደረግለታል፡፡ መንግስት ጋብቻ ሲመሰረት፣ በጋብቻ ውስጥ እና ሲፈርስ ግንኙነቱ የሚመራበትን ሥነ ስርዓት በህግ በመደንገግ ጥበቃ ያደርጋል፡፡ ጋብቻ በፍች እንዲፈርስ ጥያቄ በሚቀርብበት ወቅት ፍርድ ቤት...
326 Hits
Dawit Mengiste
18 September 2023
About the Law Blog
በመዲናችን የመሬት ሕግ ላይ ትኩረት ያደረገውና ”የከተማ መሬት ሕግ በአዲስ አበባ” የሚል አርዕስት ያለው መጽሐፍ ስለ መሬት ሕግ ጠቅላላ ጽንሰ ሃሳባዊ ጉዳዮችን ጨምሮ ስለ እስከዛሬው የአገራችን የመሬት ስሪት ሁኔታ፣ ከዚሁ ጋር ተያያዥነት ስላላቸው የመዲናችን ዋና ዋና ጉዳዮች ለምሳሌ የመዲናችንን የቆዳ ስፋት፣ የወሰን አከላለል እና ሕጋዊ አቋም የሚያብራሩ እንዲሁም ከመዲናችን ምስረታ ጀምሮ እስ...
534 Hits
ብርሃን በቀለ
18 September 2023
International Law Blog
Until this day, no scholarly research has squarely dealt with the process of reception of international law into Ethiopia’s domestic legal system and its status and relationship with domestic laws. Some works have addressed the position of internatio...
252 Hits
Arbitration Blog
Provisional measures serve many purposes inter alia allow the requesting party to satisfy his claim at the stage of execution. The CPC recognizes different kinds of provisional measures: attachment be...
12588 hits
Others
በቅድሚያ እንዴት ይሰረቃል ለምን አላማ ሲባል ይሰረቃል የሚለውን ከመመልከታችን በፊት ለመሆኑ ማንነት ስንል ምን ማለታችን ነው የሚለውን እንመልከት፡፡ አንድ ሰው ለመተዋወቅ ወይም ደግሞ ከእኛ የሚፈልገው አገልግሎት ኑሮት እኔ እገሌ እባላለሁ! በማለት ራሱን ሊያስተዋውቀን ይችል ይሆናል፡፡ እኛም እንደነገሩ አስፈላጊነት...
12080 hits
Litigation
Despite of my full appreciation of this marketing strategy, I tend to see the act of the company in the eyes of the law just to lay down some legal remarks. The theme of my discussion will focus on th...
11688 hits
Succession Law Blog
በመንገድ ላይ በዚህ ሃያ ዓመት በደፈነ ረጅም የአገልግሎት ዘመን በእነዚህ አገልግሎቶች ላይ ተጣብቀው የቀጠሉ ብዙ ስንክሳሮች፣ ህጸጾች እና ጉድለቶች አገልግሎቱን ወጥነት የሌለው እና የዕድሜውን ያህል ያልጎለመሰ በዳዴ ተጓዥ ሚጢጢ ህጻን አድርገውታል። ለአብነት ከቅርብ ጊዜ ወዲህ የወራሽነት ማረጋገጫ ለመውሰድ የልደት ...
7488 hits