muluken seid hassen
25 September 2023
Succession Law Blog
የሟች የውርስ ኃብት ተጣርቶ ከተዘጋ በኋላ የውርስ ኃብት ባለቤትነት ወደ ሟች ወራሾች ይተላለፋል፡፡ በመሆኑም ውርስ ከተዘጋ በኋላ ወራሾች መሀከል ክፍያ እስኪፈጸም ድረስ የሟች ወራሾች በሀብቱ ላይ ያላቸው መብት ምንድነው? ክፍፍሉ ከመፈጸሙ በፊት በጋራ ወራሾች የተያዘ ንብረት በአንደኛው ወራሽ ብቻ ለሶስተኛ ወገን በሽያጭ ቢተላለፍ ፈቃዳቸውን ያልሰጡ ወራሾች መብታቸው እስከምን ድረስ ነው? ገዥውን...
98 Hits
Family Law Blog
ጋብቻ በሁሉም ባህሎችና ሃይማኖቶች ትልቅ ክብር እና ልዩ ቦታ የሚሰጠው የሃገር ምሶሶ የሆነ የቤተሰብ ተቋም የሚፈጥ ሕጋዊ ኩነት ነው፡፡ በመሆኑም ፀንቶ እንዲቆይ በመንግስት እና በህብረተሰቡ ጥበቃ ይደረግለታል፡፡ መንግስት ጋብቻ ሲመሰረት፣ በጋብቻ ውስጥ እና ሲፈርስ ግንኙነቱ የሚመራበትን ሥነ ስርዓት በህግ በመደንገግ ጥበቃ ያደርጋል፡፡ ጋብቻ በፍች እንዲፈርስ ጥያቄ በሚቀርብበት ወቅት ፍርድ ቤት...
327 Hits
Dawit Mengiste
18 September 2023
About the Law Blog
በመዲናችን የመሬት ሕግ ላይ ትኩረት ያደረገውና ”የከተማ መሬት ሕግ በአዲስ አበባ” የሚል አርዕስት ያለው መጽሐፍ ስለ መሬት ሕግ ጠቅላላ ጽንሰ ሃሳባዊ ጉዳዮችን ጨምሮ ስለ እስከዛሬው የአገራችን የመሬት ስሪት ሁኔታ፣ ከዚሁ ጋር ተያያዥነት ስላላቸው የመዲናችን ዋና ዋና ጉዳዮች ለምሳሌ የመዲናችንን የቆዳ ስፋት፣ የወሰን አከላለል እና ሕጋዊ አቋም የሚያብራሩ እንዲሁም ከመዲናችን ምስረታ ጀምሮ እስ...
535 Hits
ብርሃን በቀለ
18 September 2023
International Law Blog
Until this day, no scholarly research has squarely dealt with the process of reception of international law into Ethiopia’s domestic legal system and its status and relationship with domestic laws. Some works have addressed the position of internatio...
255 Hits
Criminal Law Blog
የቅጣት ማክበጃ አስተያየት የተጠየቀው ዐቃቤ ሕግ የወንጀሉን ደረጃና እርከን ካስቀመጠ በኋላ “ተከሳሹ የስርቆት ወንጀሉን የፈፀመው አስጠግቶ በሚያኖረው የቅርብ ጓደኛው ላይ በመሆኑ በከሐዲነት የፈጸመው ነው፡፡ ስለሆነም በወንጀል ሕግ አንቀጽ 84(1)(ሀ) መሠረት ከብዶአንድ ርከን ከፍ ብሎ  ይወሰንልን” ብሎ ይጠይቃል:...
13280 hits
Arbitration Blog
Provisional measures serve many purposes inter alia allow the requesting party to satisfy his claim at the stage of execution. The CPC recognizes different kinds of provisional measures: attachment be...
12590 hits
Taxation Blog
በኢትዮጵያ ገቢዎችና ጉምሩክ ባለሥልጣን የሚሠሩ የታክስ ኦዲቶች አንዳንዶቹ በትክክል የግብር ስወራ ስለመፈጸሙ በአግባቡ የሚያስረዱ ሲሆን፣ አንዳንዶቹ ደግሞ በጣም የተጋነኑ፣ ሙያዊ ላልሆነ ግምት የተጋለጡ እንዲሁም ለወንጀል ክስ የማስረዳት ብቃታችው ምክንያታዊ የሆነ እርግጠኝነት የማይፈጥሩ ናቸው፡፡ ግብር ስወራ በአገር...
17338 hits
About the Law Blog
እነዚህን ሁሉ ማነው የሚያቀርበው? አሁን ባለበት ሁኔታ እነዚህን ሁሉ በዋናነት የሚያቀርበው መንግስት ነው። የፌዴራሉ መንግስት፥ የክልሎች መንግስታት፥ እና አካባቢያዊ መስተዳድሮች። የእነዚህ ሁሉ ዋና አቅራቢ መንግስት ሆኖ፥ እንዴት ነው ታዲያ ግብርናውን በፍጥነት ማሳደግ የሚቻለው? መንግስት እኮ ከግብርናው በተጨማሪ ...
12722 hits