muluken seid hassen
25 September 2023
Succession Law Blog
የሟች የውርስ ኃብት ተጣርቶ ከተዘጋ በኋላ የውርስ ኃብት ባለቤትነት ወደ ሟች ወራሾች ይተላለፋል፡፡ በመሆኑም ውርስ ከተዘጋ በኋላ ወራሾች መሀከል ክፍያ እስኪፈጸም ድረስ የሟች ወራሾች በሀብቱ ላይ ያላቸው መብት ምንድነው? ክፍፍሉ ከመፈጸሙ በፊት በጋራ ወራሾች የተያዘ ንብረት በአንደኛው ወራሽ ብቻ ለሶስተኛ ወገን በሽያጭ ቢተላለፍ ፈቃዳቸውን ያልሰጡ ወራሾች መብታቸው እስከምን ድረስ ነው? ገዥውን...
96 Hits
Family Law Blog
ጋብቻ በሁሉም ባህሎችና ሃይማኖቶች ትልቅ ክብር እና ልዩ ቦታ የሚሰጠው የሃገር ምሶሶ የሆነ የቤተሰብ ተቋም የሚፈጥ ሕጋዊ ኩነት ነው፡፡ በመሆኑም ፀንቶ እንዲቆይ በመንግስት እና በህብረተሰቡ ጥበቃ ይደረግለታል፡፡ መንግስት ጋብቻ ሲመሰረት፣ በጋብቻ ውስጥ እና ሲፈርስ ግንኙነቱ የሚመራበትን ሥነ ስርዓት በህግ በመደንገግ ጥበቃ ያደርጋል፡፡ ጋብቻ በፍች እንዲፈርስ ጥያቄ በሚቀርብበት ወቅት ፍርድ ቤት...
326 Hits
Dawit Mengiste
18 September 2023
About the Law Blog
በመዲናችን የመሬት ሕግ ላይ ትኩረት ያደረገውና ”የከተማ መሬት ሕግ በአዲስ አበባ” የሚል አርዕስት ያለው መጽሐፍ ስለ መሬት ሕግ ጠቅላላ ጽንሰ ሃሳባዊ ጉዳዮችን ጨምሮ ስለ እስከዛሬው የአገራችን የመሬት ስሪት ሁኔታ፣ ከዚሁ ጋር ተያያዥነት ስላላቸው የመዲናችን ዋና ዋና ጉዳዮች ለምሳሌ የመዲናችንን የቆዳ ስፋት፣ የወሰን አከላለል እና ሕጋዊ አቋም የሚያብራሩ እንዲሁም ከመዲናችን ምስረታ ጀምሮ እስ...
533 Hits
ብርሃን በቀለ
18 September 2023
International Law Blog
Until this day, no scholarly research has squarely dealt with the process of reception of international law into Ethiopia’s domestic legal system and its status and relationship with domestic laws. Some works have addressed the position of internatio...
252 Hits
Administrative Law Blog
የኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የፌደራል መንግሥት አስፈጻሚ አካላትን ሥልጣንና ተግባር ለመወሰን የወጣው አዋጅ ቁጥር 1097/2018 ወጥ የሆነ የተቋማት አደረጃጀትና ስያሜ ለመፍጠር ያልቻለ በመሆኑ የተቋማት ቀጣይነትን ለማረጋገጥና የስያሜ ወጥነትን ለማስቀጠል፤ ተቋማት ከሌሎች ተቋማት ሥልጣንና ተግባር ጋር...
1105 hits
International Law Blog
Protection of a Child under International law Children have an ultimate protection under international law. Particularly, International humanitarian law provides broad protection for children. Given t...
9489 hits
About the Law Blog
የይርጋ ምንነት ይርጋ የሚለው ቃል መነሻው “ረጋ” ከሚለው የአማርኛ ቃል ጋር የተያያዘ ሲሆን “ረጋ” የሚለውን ቃል ደራሲ ተሠማ ኃብተ ሚካኤል “ከሠቴ ብርሀን ተሰማ“ በተሰኘውና በ2002 ዓ.ም. በድጋሚ ባሳተሙት የአማርኛ መዝገበ ቃላት ላይ “የሰው ሀሳቡ ከመውጣት ከመውረድ በሀሳብ ከመዞር ከመባከን ከመናወጥ ጠጥ (ፀ...
37768 hits
Human Rights, Public Policy and Law Blog
የበጎ አድራጎት ድርጅቶችና ማህበራት ህልውና ቀጣዩ ደረጃ ምዝገባ ሲሆን ድርጅቱ ወይም ማህበሩ በህግ ፊት እውቅና የሚያገኝበት በመሆኑ ከሶስቱ ደረጃዎች ውስጥ ወሳኝ ተደርጎ ሊወሰድ ይችላል፡፡ አንድ ድርጅት ወይም ማህበር በተመዘገበ ጊዜ ሕጋዊ ሰውነት አግኝቶ በሕግ ፊት ውጤት ያላቸውን ተግባራት ለማከናወን ብቁ ይሆናል፡...
17460 hits