muluken seid hassen
25 September 2023
Succession Law Blog
የሟች የውርስ ኃብት ተጣርቶ ከተዘጋ በኋላ የውርስ ኃብት ባለቤትነት ወደ ሟች ወራሾች ይተላለፋል፡፡ በመሆኑም ውርስ ከተዘጋ በኋላ ወራሾች መሀከል ክፍያ እስኪፈጸም ድረስ የሟች ወራሾች በሀብቱ ላይ ያላቸው መብት ምንድነው? ክፍፍሉ ከመፈጸሙ በፊት በጋራ ወራሾች የተያዘ ንብረት በአንደኛው ወራሽ ብቻ ለሶስተኛ ወገን በሽያጭ ቢተላለፍ ፈቃዳቸውን ያልሰጡ ወራሾች መብታቸው እስከምን ድረስ ነው? ገዥውን...
97 Hits
Family Law Blog
ጋብቻ በሁሉም ባህሎችና ሃይማኖቶች ትልቅ ክብር እና ልዩ ቦታ የሚሰጠው የሃገር ምሶሶ የሆነ የቤተሰብ ተቋም የሚፈጥ ሕጋዊ ኩነት ነው፡፡ በመሆኑም ፀንቶ እንዲቆይ በመንግስት እና በህብረተሰቡ ጥበቃ ይደረግለታል፡፡ መንግስት ጋብቻ ሲመሰረት፣ በጋብቻ ውስጥ እና ሲፈርስ ግንኙነቱ የሚመራበትን ሥነ ስርዓት በህግ በመደንገግ ጥበቃ ያደርጋል፡፡ ጋብቻ በፍች እንዲፈርስ ጥያቄ በሚቀርብበት ወቅት ፍርድ ቤት...
326 Hits
Dawit Mengiste
18 September 2023
About the Law Blog
በመዲናችን የመሬት ሕግ ላይ ትኩረት ያደረገውና ”የከተማ መሬት ሕግ በአዲስ አበባ” የሚል አርዕስት ያለው መጽሐፍ ስለ መሬት ሕግ ጠቅላላ ጽንሰ ሃሳባዊ ጉዳዮችን ጨምሮ ስለ እስከዛሬው የአገራችን የመሬት ስሪት ሁኔታ፣ ከዚሁ ጋር ተያያዥነት ስላላቸው የመዲናችን ዋና ዋና ጉዳዮች ለምሳሌ የመዲናችንን የቆዳ ስፋት፣ የወሰን አከላለል እና ሕጋዊ አቋም የሚያብራሩ እንዲሁም ከመዲናችን ምስረታ ጀምሮ እስ...
534 Hits
ብርሃን በቀለ
18 September 2023
International Law Blog
Until this day, no scholarly research has squarely dealt with the process of reception of international law into Ethiopia’s domestic legal system and its status and relationship with domestic laws. Some works have addressed the position of internatio...
253 Hits
Commercial Law Blog
Commerce is the exchange of goods and services. It can be either conventional or electronic. The conventional commerce is the exchange of goods and services with the physical meeting of people. Unlike...
15291 hits
Labor and Employment Blog
ይሄን ችግር ከግምት ውሰጥ በማስገባት የሠራተኛ እና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር በዚህ ሳምንት መጋቢት /2012 ዓ/ም ከአሠሪዎችና ሠራተኛ ማህበራት ጋር በመነጋገር አሠሪዎች በዚህ ወቅት ለሰራተኞቻቸው ወጥ የሆነ ምላሽ እንዲሰጡ የሚያስችል የኮቪድ 19 የሥራ ቦታ ምላሽ (workplace Response) የተመለከተ ፕሮቶኮ...
9854 hits
Criminal Law Blog
ከላይ ያነበባችሁት ታሪክ ሕግ ነክ ልብወለዶችን በመፃፍ የሚታወቀው John Grisham የተባለው ደራሲ “The Broker” በተሰኘው መፅሃፉ ውስጥ ከፃፈው ታሪክ በአጭሩ የተቀነጨበውን ነው። ደራሲው ይህንን ሲፅፍ ለመነሻነት ይሆኑት ዘንድ የተለያዩ ሁኔታዎችን ግምት ውስጥ አስገብቶ ነው። ከነዚህ ሁኔታዎች አንዱ የአሜሪ...
10095 hits
Criminal Law Blog
በተለያዩ የፍልስፍና፤ ኃይማኖታዊና ግብረ-ግባዊ (ሞራላዊ) አስተምህሮች እንደተመለከተው ሙስና ማለት የመንግሥትን ሥልጣን ወይም ሀላፊነት ለግል ጥቅም ማዋል እንደሆነ መገንዘብ እንችላለን፡፡ ሙስና ከየት መጣ እንዴት አደገ የሚሉ ጉዳዮችንና ታሪካዊ ዳራውን እንደሚከተለው በወፍ በረር አስቃኛለሁ፡፡ ሙስና በአለማችን መታወ...
24334 hits