muluken seid hassen
25 September 2023
Succession Law Blog
የሟች የውርስ ኃብት ተጣርቶ ከተዘጋ በኋላ የውርስ ኃብት ባለቤትነት ወደ ሟች ወራሾች ይተላለፋል፡፡ በመሆኑም ውርስ ከተዘጋ በኋላ ወራሾች መሀከል ክፍያ እስኪፈጸም ድረስ የሟች ወራሾች በሀብቱ ላይ ያላቸው መብት ምንድነው? ክፍፍሉ ከመፈጸሙ በፊት በጋራ ወራሾች የተያዘ ንብረት በአንደኛው ወራሽ ብቻ ለሶስተኛ ወገን በሽያጭ ቢተላለፍ ፈቃዳቸውን ያልሰጡ ወራሾች መብታቸው እስከምን ድረስ ነው? ገዥውን...
98 Hits
Family Law Blog
ጋብቻ በሁሉም ባህሎችና ሃይማኖቶች ትልቅ ክብር እና ልዩ ቦታ የሚሰጠው የሃገር ምሶሶ የሆነ የቤተሰብ ተቋም የሚፈጥ ሕጋዊ ኩነት ነው፡፡ በመሆኑም ፀንቶ እንዲቆይ በመንግስት እና በህብረተሰቡ ጥበቃ ይደረግለታል፡፡ መንግስት ጋብቻ ሲመሰረት፣ በጋብቻ ውስጥ እና ሲፈርስ ግንኙነቱ የሚመራበትን ሥነ ስርዓት በህግ በመደንገግ ጥበቃ ያደርጋል፡፡ ጋብቻ በፍች እንዲፈርስ ጥያቄ በሚቀርብበት ወቅት ፍርድ ቤት...
326 Hits
Dawit Mengiste
18 September 2023
About the Law Blog
በመዲናችን የመሬት ሕግ ላይ ትኩረት ያደረገውና ”የከተማ መሬት ሕግ በአዲስ አበባ” የሚል አርዕስት ያለው መጽሐፍ ስለ መሬት ሕግ ጠቅላላ ጽንሰ ሃሳባዊ ጉዳዮችን ጨምሮ ስለ እስከዛሬው የአገራችን የመሬት ስሪት ሁኔታ፣ ከዚሁ ጋር ተያያዥነት ስላላቸው የመዲናችን ዋና ዋና ጉዳዮች ለምሳሌ የመዲናችንን የቆዳ ስፋት፣ የወሰን አከላለል እና ሕጋዊ አቋም የሚያብራሩ እንዲሁም ከመዲናችን ምስረታ ጀምሮ እስ...
534 Hits
ብርሃን በቀለ
18 September 2023
International Law Blog
Until this day, no scholarly research has squarely dealt with the process of reception of international law into Ethiopia’s domestic legal system and its status and relationship with domestic laws. Some works have addressed the position of internatio...
254 Hits
About the Law Blog
የመገናኛ ብዙኃን ለምን የሐሰት ዘገባዎችን ይሠራሉ በተለያዩ ግዜያት ሚዲያዎች የሐሰት ዘገባ ሲሰሩ ይስተዋላሉ። ይህ ተግባር በተለይ የዴሞክራሲ ሥርዓት ባልዳበረባቸው ሀገራት በብዛት ይደጋገማል። ሀገራችንም በተለያዩ አለም አቀፍ ተቋማት በዚህ ረገድ ክስ ይቀርብባታል። ለሚዲያ ሐሰተኛ ዘገባዎች በዋናነት ነፃ አልመሆናቸው...
9078 hits
Others
ሁሉም ጉዳዮች እንደየባሕሪያቸውና ፀባያቸው የሚወስዱት የየራሳቸው ጊዜ ያላቸው ቢሆንም ተገልጋዮች ለፍርድ ቤት ያቀረቡት ጉዳይ እስኪወሰን ይፈጃል ወይም ይወስዳል ብለው የሚያስቡት ጊዜ ይኖራል፡፡ ችግሩ የሚያመጣውም በጉዳዮች ላይ ይፈጃል ወይም ይወስዳል ተብሎ ከሚገመተው ጊዜ በላይ እጅግ የተራዘመና ተከታታይ ቀጠሮዎች እ...
16587 hits
Comparative Law Blog
Merger is a business arrangement entered between two or more legally registered independent companies or business organizations and which helps those companies to establish another fused and combined ...
11962 hits
Family Law Blog
ጋብቻው ከፈረሰ በኋላ የጋር ንብረትን በተመለከተ በተጋቢዎች ስምምነት፤ በጋብቻ ውላቸው ወይም በፍርድ ቤት ውሳኔ መሰረት ክፍፍሉ ይከናወናል፡፡   በዚህ አጭር ጽሁፍ የጋራ ንብረት ክፍፍልን በተመለከተ አከራካሪ ከሆኑ ጉዳዩች መካከል የትኞቹ ንብረቶች የተጋቢዎቹ የጋራ ንብረት ይባላሉ፤ ተጋቢዎቹስ ምን ያህል ምጣኔ ድርሻ...
19045 hits