Legal News - የሕግ ዜናዎች

Legal News - የሕግ ዜናዎች (301)

Abyssinia Law is the Ethiopian's leading legal news and information network for lawyers and other legal professionals. Read up-to-date legal news including civil trials, guilty verdicts and plea deals. 

ሕገ-መንግሥቱ የሚፈቅድልኝን ሰላማዊ ሰልፍ እንዳላካሂድ ከልክለውኛል፤ አባላቶቼን ያለአግባብ በማንገላታት አስረውብኛል፤ ቅስቀሳ እንዳላካሂድ አግደውኛልና ድምፅ ማጉያዎቼን ቀምተውኛል ሲል አንድነት ለዴሞክራሲ ለፍትህና ፓርቲ (አንድነት) በሶስት የመንግስት ተቋማት ላይ ክስ መሰረተ። ፓርቲው በፌዴራሉ ከፍተኛ ፍርድ ቤት 8ኛ ፍትሃ ብሔር ችሎት ላይ ክስ የመሰረተባቸው ተቋማት የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር፣ የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ ጽህፈት…
SAN DIEGO - An Ethiopian woman who told a therapist she had anger and impulse issues should be convicted of murder for strangling her baby son, a prosecutor said Monday, but her attorney argued that she imagined that the 7- month-old fell out of a third-story window. Deputy District Attorney…
በአዲስ አበባ ቦሌ ክፍለ ከተማ በግለሰቦች መኖሪያ ቤት ገብተው የጦር መሳሪያ በመያዝ የዝርፊያና የግድያ ወንጀል የፈፀሙ ሶስት ግለሰቦች ከ9 እስከ 30 ዓመት በሚደርስ ፅኑ እስራት ተቀጡ። አቃቢ ህግ በእነአንዳረጌ ጥላሁን የክስ መዝገብ አምስት ግለሰቦችን ነው  በከባድ የውንብድና ወንጀል ክስ መስርቶባቸው የነበረው። ተከሳሸቹ በቁጥጥር ስር ከዋሉ በኋላ ህይወቱ ያለፈው አንደኛ ተከሳሽ…
በነአቡበከር መሀመድ የክስ መዝገብ የመከላከያ ማስረጃ ለመከታተል የተያዘው ቀጠሮ ወደ መጋቢት 20 ተሸጋገረ። 18 ተከሳሾች ያሉበት ይህ መዝገብ ዛሬ በፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት 4ኛ የወንጀል ችሎት ቃሊቲ ነበር ሊታይ ቀጠሮ ተይዞ የነበረው። ተከሳሾቹ በጠበቆቻቸው አማካኝነት ከ400 በላይ የሚሆኑ የመከላከያ ማስረጃዎችን ማዘጋጀታቸውን አስታውቀዋል። ከሳሽ የፌደራል አቃቢህግ አቀራረባቸውን አስመልክቶ ለፍርድ ቤቱ ተቃውሞ ያቀረበ…
-ከዘውዲቱ ሆስፒታል ጋር በተገናኘ በ14.9 ሚሊዮን ብር ተጠርጥረዋል የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የዲዛይንና ግንባታ አስተዳደር ቢሮ ምክትል ኃላፊን ጨምሮ፣ አምስት በተለያዩ ከፍተኛ ኃላፊነቶች ላይ የነበሩና ሁለት ግለሰቦች ከዘውዲቱ መታሰቢያ ሆስፒታል እድሳት ጋር በተገናኘ የሙስና ወንጀል ፈጽመዋል በሚል ተጠርጥረው ክስ ተመሠረተባቸው፡፡ የፌዴራል የሥነ ምግባርና የፀረ ሙስና ኮሚሽን ዓቃቤ ሕግ ከሆስፒታሉ ዕድሳት…
በሥልጣን ያላግባብ የመገልገል ወንጀል ተጠርጥረው በእነ አቶ መላኩ ፈንታ የክስ መዝረብ ከመካተታቸው በተጨማሪ ከእህታቸው፣ ከወንድማቸውና የቅርብ ጓደኛቸው መሆናቸው ከተገለጹ ግለሰብ ጋር ክስ ተመሥርቶባቸው በመከራከር ላይ የሚገኙት፣ የቀድሞው የአገር ውስጥ ደኅንነት ኃላፊ አቶ ወልደ ሥላሴ ወልደ ሚካኤልና ሌሎች ተከሳሾች ያቀረቡት የክስ መቃወሚያ ሐሳብ ውድቅ ተደረገ፡፡ የፌዴራል የሥነ ምግባርና የፀረ ሙስና ኮሚሽን…
ባለፈው ሐሙስ ከምሽቱ አራት ሰዓት አካባቢ በተሳፋሪዎች ተሞልቶ ደሴ ሊጓዝ ነበር የተባለ አንድ ሚኒባስ፣ ለትራፊክ ዝግ የሆነ መንገድ ጥሶ ለማለፍ ሲሞክር በፀጥታ አስከባሪዎች በተተኮሱ ጥይቶች ሦስት ሰዎች መጎዳታቻውን ምንጮች ለሪፖርተር ገለጹ፡፡ ጥር 22 ቀን 2006 ዓ.ም. የተጀመረውን የአፍሪካ መሪዎች ስብሰባ ምክንያት በማድረግ፣ በተለያዩ ሰዓታት መሪዎቹ የሚተላለፉባቸው መንገዶች ለተወሰነ ጊዜ ለትራፊክ…
የጨርቆስ ክፍለከተማ አንደኛ ደረጃ ፍርድ ቤት መንግስታዊና መንግስታዊ ያልሆኑ ሐሰተኛ ሰነዶችን እያዘጋጀ ሲሸጥ ተደርሶበታል ባለው ግለሰብ ላይ የ10 ዓመት ፅኑ እስራትና የገንዘብ ቅጣት አስተላለፈ። በአዲስ አበባ ከተማ ልዩ ስሙ ደንበል ተብሎ ከሚጠራው አካባቢ ነዋሪ የሆነው ወንጀለኛ ጀማል አወል የሚባል ሲሆን ፥ ግለሰቡ ሐሰተኛ ሰነዶችን እያዘጋጀ እንደሚሸጥ ከህብረተሰቡ ህዳር 16 ቀን…
በአዲስ ከተማ አስተዳደር ህገወጥ ተብለው የተለዩ እስከ 60 ሺህ የሚደርሱ የመሬት ይዞታዎች ሲኖሩ ፥ እነዚህን የመሬት ይዞታዎች መልክ ለማስያዝ ነው የአሁኑ የህግ ማእቀፍ የተዘጋጀው። በከተማ አስተዳደሩ የይዞታ አስተዳደርና የሽግግር ጊዜ ፅህፈት ቤት ምክትል ሰራ አስክያጅ አቶ ደረጀ ላቀው እንዳሉት ፥ የመሬት ይዞታዎቹን መልክ የማስያዝ ስራ  በሁለት መንገድ የሚከናወን  ነው ፤ አንደኛው…
የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የህፃናት ሽያጭን፣ የህፃናት የወሲብ ንግድና  ህፃናትን በወሲብ ተግባራት ማሳተፍን ለመከላከል የወጣውን የህፃናት መብቶች ተጨማሪ ስምምነትን አፀደቀ። ህፃናትን በተለየ ሁኔታ ለአደጋ  ተጋላጭ የሚያደርገው የወሲብ ቱሪዝም በፍጥነት መስፋፋቱንና ከዚህም በላይ አሳሳቢ ሆኖ መቀጠሉን ለማቆም በማስፈለጉ ተጨማሪ ፕሮቶኮል መዘጋጀቱ በትናንቱ የምክር ቤቱ  ስብሰባ  ላይ  ተመልክቷል። የህፃናት ገላ  ንግድና የወሲብ…
የኢትዮጵያ ደረጃዎች ኤጄንሲ  አንድ እንጀራ ደረጃውን አሟልቷል ሊባል የሚችልበትን የደረጃ መስፈርት አዘጋጀ ። በዚህም መሰረት በጥቃቅንና አነስተኛ እንዲሁም እንጀራን በማቅረብ የተደራጁ ሌሎች ማህበራት የተቀመጠላቸውን ደረጃ በማሟላት ወደ ውጭ ሀገር መላክ የሚያስችል ስርአት ተዘርግቷል ። ኤጀንሲው አንድ እንጀራ ሊያሟላ ይገባል ብሎ ያስቀመጠው መስፈርት ፥ ሙሉ በሙሉ ከጤፍ የተጋገረ ሆኖ 310 ግራም…
አዲስ አበባ ፣ ጥር 20 ፣ 2006 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በሃገሪቱ የእምነት አኩልነትና ተቻችሎ የመኖር የሃይማኖት እሴትን ሊያጎለብት የሚችል ረቂቅ አዋጅ ማዘጋጀቱን የፌደራል ጉዳዮች ሚኒስቴር አስታወቀ። ሚኒስትሩ ዶክተር ሽፈራው ተክለማርያም እንዳሉት በሃይማኖቶች ስም የሚደረጉ የፖለቲካና ሌሎች እንቅስቃሴዎችን ለመግታት አንዲቻል የሃይማኖት መሪዎችና አባቶች የሚተገብሩት ረቂቅ ህግ ማውጣት አስፈላጊ ሆኗል ፤ በመሆኑም ረቂቅ አዋጁ…
የሻዕቢያ መንግስት በኢትዮጵያ ለመፈጸም ላቀደው የሽብር ተግባር ተባባሪ የነበሩ ሁለት ኢትዮጵያውያን ተከሳሾች በ18 እና 20 አመት ጽኑ እሰራት እንዲቀጡ የትግራይ ክልል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ወሰነ። ተከሳሾቹ አብርሀ ኪዱ ማሞ፣ ሁለተኛ ተከሳሽ ሀብቶም ገብሩ ወልደኪድ የተባሉ ሲሆኑ ፥ በትግራይ ማዕከላዊ ዞን እገላ ወረዳ የሚገኘውን የኢትዮጵያ የሀገር መከላከያ ሰራዊትን አጠቃላይ እንቅስቃሴ በመሰለል…
የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን በተለየያ የወንጀል ድርጊቶች ተሳትፎ አላቸው ብሎ የጠረጠራቸውን ከ 250 በላይ የሚሆኑ ተጠርጣሪዎችን በቁጥጥር ስር አውሎ ምርመራ ጀመረ ። ተጠርጣሪዎቹ በቁጥጥር ስር የዋሉት ኮሚሽኑ የወንጀል ድርጊት የሚፈጸምባቸውን ክፍለ ከተሞች በጥናት ከለየ በኋላ ነው ብለዋል ምክትል ኮሚሽነር ግርማ ካሳ ። የመኪና እቃ ስርቆት፣ በቡድን በመሆን ማጅራት መምታትና ሌሎችም ተጠርጣሪዎቹ…