Legal News - የሕግ ዜናዎች

Legal News - የሕግ ዜናዎች (301)

Abyssinia Law is the Ethiopian's leading legal news and information network for lawyers and other legal professionals. Read up-to-date legal news including civil trials, guilty verdicts and plea deals. 

ከ10 ሚሊየን ብር በላይ ዋጋ ያለው ሐሰተኛ ሲ.ፒ.ኦ ያዘጋጀችው ግለሰብ በ6 ዓመት ከስድስት ወር እስራትና በገንዘብ ተቀጣች። ተከሳሿ ወ/ሮ ፈዴላ ሃመዳኤል፣ በ2004 ዓ.ም የፌደራል ፖሊስ ኮሚሽን በበጀት አመቱ ለሰራዊቱ የሚሆን የሱፍ ካፖርት ለመግዛት ባወጣው ጨረታ ላይ ነው ወንጀሉን የፈፀመችው። የአቃቤ ህግ የክስ መዝገብ እንደሚያስረዳው የአልፋ ጀነራል ትሬዲንገ ሀላፊነቱ የተወሰነ የግል…
ያለአግባብ ከስራ በማፈናቀልና የዘረኝነት ጥቃት የ4.1 ሚሊዮን ዶላር ካሳ ሊሰጠኝ ይገባልባንኩ በሰራተኞቹ አያያዝ ዘረኝነት እንደሚያጠቃው አምኗልከ3ሺ500 ሰራተኞቹ በከፍተኛ ሃላፊነት የተመደቡት ጥቁሮች 4 ብቻ ነበሩየባንኩ ቃል አቀባይ ውንጀላው አግባብ አይደለም ብለዋልነዋሪነቱ በአሜሪካ የሆነው ኢትዮጵያዊው የኢኮኖሚ ባለሙያ ዮናስ ብሩ፤ ከአስር አመታት በላይ በከፍተኛ የሃላፊነት የስራ መደብ ተቀጥሮ ይሰራበት የነበረው የአለም ባንክ፣ ያለአግባብ…
በሙስና ወንጀል ተጠርጥረው ክስ የተመሰረተባቸው አቶ መላኩ ፈንታ እና ገብረዋህድ ወለደጊዮርጊስን ጨምሮ ሌሎች ተከሳሾች የክስ መቃወሚያቸውን ዛሬ ለፌደራሉ ከፍተኛ ፍርድ ቤት 15ኛ የወንጀል ችሎት  አቀረቡ። ዛሬን ጨምሮ ባለፈው ቀጠሮ በሶስቱም መዝገቦች የተዘረዘሩ 66ቱም ተከሳሾች በቀረበባቸው ክስ ላይ ያላቸውን መቃወሚያ ሙሉ ለሙሉ አቀርበው አጠናቀዋል። ይህን ተከትሎም ከሳሽ የፌዴራል የስነምግባር እና የጸረሙስና…
ከኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ተዘረፈ የተባለው ገንዘብ ግማሽ ሚሊዮን ብር ብቻ መሆኑን ባንኩ በሰጠው ማስተባበያ አስታወቀበባንኩ ሠራተኞች የተዘረፈውን የገንዘብ መጠን አስር ሚሊዮን ብር ሊደርስ እንደሚችልና ከሶስት የተላያዩ ቅርንጫፎች መሆኑን ሪፖርተር ጋዜጣ ካስነበበ በኋላ ባንኩ ባወጣው ማስተባበያ የገንዘቡን መጠን በከፍተኛ ደረጃ ቀንሶ የተዘረፈው የገንዘብ መጠን ከግማሽ ሚሊዮን ብር በላይ እንደማይደርስ ፣ ተዘረፉ…
መኢአድ የአማራ ተወላጅ ማህበረሰብን አንኳሰዋል ያለቸውን የአማራ ክልል ምክትል ፕሬዝዳንትን ለፍረድ እንዲቀርቡ ጠየቀየመላው ኢትዮጵያ አንድነት ድርጅት (መኢአድ) የአማራ ክልል ምክትል ፕሬዝዳንት እና የብአዴን ጽህፈት ቤጽ ኃላፊ የሆኑትን አቶ አለምነህ መኮንን ለክስ እንዲቀርቡ የጠየቀው ጥር 14 ቀን 2006 ዓ.ም በባህር ዳር ከተማ ባደረጉት ንግግር የአማራ ተወላጅ ብሄረሰብን የሚያንኳስስ እና የሚያንቋሽሽ ንግግር…
-በግብረ አበርነት በንፁኃን ላይ ድብደባ ፈጽመዋል ተብሏል ሕግን ማስከበር ሲገባቸው በመተላለፍ ገመቹ ረጋሳ በተባሉ ግለሰብ ላይ ድብደባ በማድረስና ሌሎች ሦስት ግለሰቦችን ያላግባብ እያንዳንዳቸው 600 ብር እንዲከፍሉ አድርገዋል የተባሉ፣ ሁለት የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን ባልደረቦች በእስራት እንዲቀጡ የካቲት 3 ቀን 2006 ዓ.ም. ውሳኔ ተላለፈባቸው፡፡ የፌዴራል ዓቃቤ ሕግ ጥቅምት 6 ቀን 2006…
በመሬትና መሬት ነክ ጉዳዮች ላይ ያሉ የአሠራር ችግሮችን ለመፍታት የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የመሬት ልማትና ማኔጅመንት ቢሮ 13 መመርያዎችን ለማሻሻል ረቂቅ እያዘጋጀ ነው፡፡ እየተዘጋጁ ካሉት መመርያዎች መካከል የሊዝ አዋጅን ለማስፈጸም የወጣው መመርያ፣ ሕገወጥ ባለይዞታዎችን ለማስተናገድ ተዘጋጅቶ የነበረው መመርያ፣ የካሳና ምትክ ቦታ መመርያ፣ ከቤት ውጭ በተለያዩ ቦታዎች የሚሰቀል ማስታወቂያ መመርያና የይዞታ…
ከስምንት እስከ አስር ሚሊዮን የንብ መንጋ ያላት ኢትዮጵያ በማር ምርት ከአፍሪካ ቀዳሚ  ከአለም ደግሞ ከአስር ቀዳሚ ሀገራት መካከል ብትገኝም ከዘርፉ የምታገኘው የውጭ ምንዛሬ አናሳ መሆኑ ነው የሚነገረው። ያላት የንብ ሀብትም በአመት እስከ 500 ሺህ ቶን ማርን እንድታመርት የሚያስችል ሲሆን ፥ የሀገሪቱ አመታዊ ምርት ማለትም 53 ሺህ ቶን ፤ ከአገሪቱ አጠቃላይ…
የፌደራሉ ከፍተኛ ፍርድ ቤት 15ኛ የወንጀል ችሎት በቀድሞው የሀገር ውስጥ ደህንነት ሰራተኛ ላይ ዓቃቤ ሕግ ያቀረበውን የክስ ማሻሻያ ለማድመጥ ተለዋጭ ቀጠሮ ያዘ። የፌደራሉ የስነ ምግባርና ፀረ ሙስና ኮሚሽን አቃቤ ህግ ፤ በአቶ ወልደስላሴ ወልደሚካኤል፣ የመከላከያ ሚኒስቴር ባልደረባ የነበሩት ወንድማቸው ዘርአይ ወልደሚካኤል፣ እህታቸው ወይዘሪት ትርሃስ ወልደሚካኤልና የቅርብ ጓደኛቸው ዶሪ ከበደ ላይ በተጠረጠሩበት…
ለህክምና የመጣችውን ነፍሰሡር ፅንስ ያለ ጥንቃቄ አስወርዶ በአካላቷ ላይ ጉዳት እንዲደርስ አድርጓል፤  ተጐጂዋን ለመርዳትም ፍቃደኛ አልበረም የተባለው የግሎባል ከፍተኛ ክሊኒክ ባለቤት ዶ/ር በላቸው ቶሌራ፤ በፌደራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት ተከሰሰ፡፡ ሃኪሙ ባለፈው ህዳር ወር  ደም መሰል ፈሳሽ ነገር አይታ ወደ ሆስፒታሉ ለህክምና የሄደችውን የሁለት ወር ነፍሰጡር ወ/ት በላይነሽ ይመር፤ በጣቱ ብቻ በመመርመር…
በተጠረጠሩበት የሙስና ወንጀል ተፈልገው በጋዜጣ ጥሪ የተደረገላቸው የ“ጌታስ ኢንተርናሽናል” ከፍተኛ ባለአክሲዮን አቶ ጌቱ ገለቴን ጨምሮ ሌሎች ያልተያዙ ተጠርጣሪዎች፣ በጥሪው መሰረት ባለመቅረባቸው ፍ/ቤቱ ጉዳያቸው በሌሉበት እንዲታይ ሰሞኑን ብይን የሰጠ ሲሆን ችሎቱ የእነ አቶ መላኩ ፈንታን ጉዳይም ተመልክቷል፡፡ ከትናንት በስቲያ የዋለው ችሎት፤ ጉዳያቸው በሌሉበት እንዲታይ ትዕዛዝ ያስተላለፈባቸው አቶ ጌቱ ገለቴን ጨምሮ የገቢዎችና ጉምሩክ…
የፍትሕ ሥርዓቱ ከሃገሪቱ ኢኮኖሚ እኩል ሊያድግ ይገባል አሉ የኢፌዲሪ ጠቅላይ ሚኒስትር አቶ ሃይለማርያም ደሳለኝ ። ትናንት ሃገር አቀፍ የፍትህ ዘርፍ የመልካም አስተዳደር መድረክ በጠቅላይ ሚኒስትር ፅህፈት ቤት አዳራሽ ሲጀመር ነው ጠቅላይ ሚኒስትሩ ይህን የተናገሩት። በመድረኩ ያለፉት ሶስት የእድገትና ትራንስፎርሜሽን አመታት የፍትህ ስርዓቱ ያለበት ደረጃ ሪፖርት ቀርቦ ውይይት ተደርጓል። የኢትዮጵያ የፍትህ ስርአት…
Ethiopia is ready to sue Dutch company Vennootschap Onder Firma (VOF) for violating the access and benefit sharing agreement reached between the country and Health Performance and Food International for teff resources according to Berhanu Adello, Director General of the EIPO. EIPO will be filing suit in a German court…
በሙስና ወንጀል ተጠርጥረው ክስ የተመሰረተባቸው አቶ መላኩ ፈንታ እና ገብረዋህድ ወልደጊዮርጊስ የክስ መቃወሚያቸውን ለማቅረብ የጊዜ ቀጠሮ እንዲሰጣቸው ጠየቁ። የፈደራሉ ከፍተኛ ፍርድ ቤት 15ኛ የወንጀል ችሎትም ሁለቱን ተከሳሾች ጨምሮ ሌሎች መቃወሚያ ለማቅረብ የጊዜ ቀጠሮ የጠየቁ ተከሳሾች ለየካቲት 20 ቀን 2006 ዓ.ም መቃወሚያቸውን እንዲያቀርቡ ውሳኔ አስተላልፏል። በ3 መዝገብ የሰፈሩ በርካታ ተከሳሾች ደግሞ…