Legal News - የሕግ ዜናዎች

Legal News - የሕግ ዜናዎች (301)

Abyssinia Law is the Ethiopian's leading legal news and information network for lawyers and other legal professionals. Read up-to-date legal news including civil trials, guilty verdicts and plea deals. 

የቀድሞው ብሔራዊ መረጃና ደኅንነት ኃላፊ መዝገብ ለብይን ተቀጠረ የኢትዮጵያ ገቢዎችና ጉምሩክ ከፍተኛ ባለሥልጣናት፣ ኃላፊዎች፣ ሠራተኞች፣ ባለሀብቶች፣ ነጋዴዎችና ከተለያዩ ድርጅቶች ባለቤቶች ጋር በከባድ የሙስና ወንጀል ተጠርጥረው በግንቦት ወር 2005 ዓ.ም. ታስረው የነበሩት አቶ ማሞ ኪሮስ የተባሉ ባለሀብት በዋስ ተለቀቁ፡፡ የፌደራል የሥነ ምግባርና የፀረ ሙስና ኮሚሽን ዓቃቤ ሕግ፣ በሙስና ወንጀል ጠርጥሯቸው በቁጥጥር…
በሙስና ወንጀል ክስ ተመስርቶባቸው በማረሚያ ቤት ሆነው ጉዳያቸውን በመከታተል ላይ ያሉት  የገቢዎችና ጉምሩክ ባለስልጣን የቀድሞ ከፍተኛ የስራ ሃላፊዎች አቶ ዳዊት ኢትዮጵያ እና ሌሎች አራት ተከሳሾች ያቀረቧቸው ሶስት የክስ መቃወሚያዎች ውድቅ ተደረጉ። የፌደራል የስነ ምግባርና ፀረ ሙስና ኮሚሽን አቃቤ ህግ ከኮንትሮባንድ ጋር በተያያዘ ስልጣንን አለአግባብ በመጠቀም ክስ የመሰረተባቸው አቶ ዳዊት ኢትዮጵያ፣…
የፌዴራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት፣ የፌደራል የመጀመርያ ደረጃ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ ዘጠነኛ ፍትሐ ብሔር ችሎት፣ ፍርድ ቤት በመድፈር ወንጀል በአንድ የፌደራል ፖሊስ አባል ላይ የቅጣት ውሳኔ ሲሰጥ፣ ‹‹በፖሊስ አባሉ ላይ›› ሁከት የፈጠረው ችሎቱ መሆኑን በመጠቆም፣ የሰጠውን ውሳኔ ሻረ፡፡ የከፍተኛው ፍርድ ቤት የካቲት 12 ቀን 2006 ዓ.ም. የሥር ፍርድ ቤትን የቅጣት…
በእስልምና ሀይማኖት ስም የሽብር ድርጊት ለመፈፀም ሲንቀሳቀሱ ነበር የተባሉ አራት ተከሳሾች እያንዳንዳቸው በ12 ዓመት ፅኑ እስራት ተቀጡ። ተከሳሾቹ በደቡብ ትግራይ ዞን፥ ራያ አላማጣ ወረዳ የዋጃ ጥሙጋ ቀበሌ ነዋሪ ሲሆኑ፥ ሀቢብ ደረሰ ጓንጉል፣ ኢድሪስ ለጋስ መሀመድ፣ መምህር ከድር አደም እድሪስና አብዱልለጢስ ሀሸም ጉባለ የተባሉ ናቸው። ተከሳሾቹ የእስልምና ሀይማኖትን ሽፋን በማድረግ በአካባቢው…
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የመሬት አስተዳደር እና የግንባታ ፈቃድ ባለስልጣንየቀድሞው ስራ አስኪያጅ አቶ ቃሲም ፊጤና በሙስና ተጠርጥረው  የተከሰሱት ሶስት ግብረ አበሮቻቸው ይከላከሉ ወይስ አይከላከሉ በሚለው ላይ ብይን ለመስጠት ቀጠሮ ተሰጠ። ጉዳዩን እየተመለከተ የሚገኘው የፌደራሉ ከፍተኛ ፍርድ ቤት 1ኛ የወንጀል ችሎት ከከሳሽ የፌደራል ስነምግባርና ፀረ ሙስና ኮሚሽን አቃቤ ህግ ተጨማሪ የሰነድ ማስረጃ…
በሽብር ወንጀል ተጠርጥረው ጉዳያቸው በፌደራሉ ከፍተኛ ፍ/ቤት 4ኛ ወንጀል ችሎት እየታየ በሚገኘው 28 ተከሳሾች ላይ ለቀረበ የአቃቤ ህግ የቪዲዮ ማስረጃ አስተርጓሚ እንዲመድብ የታዘዘው የኢትዮጵያ ሬድዮና ቴሌቪዥን ድርጅት፤ የፍ/ቤቱን ትዕዛዝ ተግባራዊ ባለማድረጉ ዋና ዳይሬክተሩ ፍ/ቤት ታስረው እንዲቀርቡ ታዘዘ፡፡ በእነ አማን አሠፋ መዝገብ በሚገኙ የሽብር ተጠርጣሪዎች ላይ አቃቤ ህግ የሰው ምስክሮችንና በሺዎች የሚቆጠሩ…
የመንግሥትና የግል የጤና ተቋማት አገልግሎት ለመስጠት የሚያስችላቸውን መስፈርቶችና ደረጃዎች የሚወስን አዲስ መመሪያ ወጣ፡፡ የጤና ተቋማቱ በአዲሱ መስፈርት መሰረት ራሳቸውን እንዲያደራጁ እስከ ሰኔ 30 ቀን 2006 ዓ.ም ጊዜ የተሰጣቸው ሲሆን ከሐምሌ 1 ጀምሮ መሥፈርቱን ባላሟሉት ላይ እርምጃ ይወሰዳል ተብሏል፡፡  የኢትዮጵያ የምግብ የመድኃኒትና የህክምና መሳሪያዎች ቁጥጥር ባለስልጣን ያወጣውና በአገሪቱ የሚገኙ ሁሉንም የመንግስትና…
በሙስና ወንጀል ተጠርጥረው ከወንድሞቻቸው ጋር በእስር ላይ የሚገኙት የቀድሞው የአገር ውስጥ ድኅንነት ኃላፊ አቶ ወልደ ሥላሴ ወልደ ሚካኤል እህት፣ ወ/ሪት ትርሐስ ወልደ ሚካኤል የፌደራል ማረሚያ ቤት ሕገ መንግሥታዊ መብታቸውን እንደነፈጋቸው የካቲት 13 ቀን 2006 ዓ.ም. ለፍርድ ቤት ተናገሩ፡፡ ወ/ሪት ትርሐስ በጠበቆቻቸው አማካይነት ለፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ 15ኛ ወንጀል…
በአማራ ክልል በጎንደር ዞን ከሳንቻ እስከ ቀራቀር ያለውን መንገድ በመገንባት ላይ የነበረው ጥበብ ኮንስትራክሽን በውሉ መሠረት ሥራውን ሊሠራ ባለመቻሉና የኮንትራት ውሉ በመቋረጡ፣ ለኮንትራክተሩ የቅድመ ክፍያ ዋስትና የሰጠው ኅብረት ኢንሹራንስ 84 ሚሊዮን ብር እንዲከፍል የኢትዮጵያ መንገዶች ባለሥልጣን ክስ መሠረተበት፡፡ ባለሥልጣኑ በድርድር 52 ሚሊዮን ብር ክፍያ እንደተፈጸመለት ተሰምቷል፡፡ ከኢትዮጵያ መንገዶች ባለሥልጣን የተገኘው…
An Ethiopian woman who strangled her 7-month-old son then told police that he fell out of a third-story window in Normal Heights was convicted Thursday of first-degree murder and felony child abuse. Badasso, 35, who pleaded not guilty by reason of insanity, was found guilty after less than two hours…
An Ethiopian woman who says she was gang-raped in Sudan has been convicted of "indecent acts". The woman of 18 was three months' pregnant at the time of the alleged attack. She was arrested after video of her allegedly being sexually abused was circulated on social media. Three men who…
A man claiming to have been spied on by Ethiopia has filed a lawsuit; the lawsuit filed on Tuesday accuses Ethiopia of infecting a US man's computer with "spyware" with the intention of gathering intelligence. The 'spyware' that is supposedly to have been used is malware, short for malicious software,…