Legal News - የሕግ ዜናዎች

Legal News - የሕግ ዜናዎች (301)

Abyssinia Law is the Ethiopian's leading legal news and information network for lawyers and other legal professionals. Read up-to-date legal news including civil trials, guilty verdicts and plea deals. 

ሁሉም የአዲስ ከተማ ቅርንጫፍ ሠራተኞች ናቸው የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የአዲስ ከተማ ቅርንጫፍ መሥሪያ ቤት ስድስት ሠራተኞች በሐሰተኛ መታወቂያ አካውንት በመክፈት፣ ከአንድ ግለሰብ ሒሳብ ላይ በድምሩ ከ482,000 ብር በላይ ወስደዋል በሚል ተጠርጥረው በከባድ አታላይነት የሙስና ወንጀል ተከሰሱ፡፡ የፌደራል የሥነ ምግባርና የፀረ ሙስና ኮሚሽን ዓቃቤ ሕግ ክስ እንደሚያስረዳው፣ ተጠርጣሪዎቹ አቶ ኃይለ ሚካኤል…
ፓርላማው በቀረበለት የጉምሩክ ረቂቅ አዋጅ ውስጥ የተካተቱ የሥነ  ምግባርና ፀረ ሙስና ኮሚሽንን ሥልጣን የሚጋፋ ድንጋጌዎችን በመሰረዝ ረቂቁን የጉምሩክ አዋጅ አፀደቀ፡፡ ባለፈው ረቡዕ ዕትም ፀረ ሙስና ኮሚሽን በጉምሩክ ረቂቅ አዋጅ ላይ የተካተቱን ሥልጣኑን የሚጋፉና በዜጎች መካከል ልዩነትን ይፈጥራሉ ያላቸውን አንቀጾች በመቃወም፣ ለፓርላማው አቤት ማለቱን መዘገባችን ይታወሳል፡፡ባለፈው ሐሙስ በጉምሩክ ረቂቅ ሕግ ላይ…
Demand follows arrest in transit through Sanaa of leader of Ginbot 7, which seeks overthrow of Ethiopian ruling party. Ethiopia has called on Yemen to extradite the leader of an outlawed opposition group to face terrorism charges. Andargachew Tsige, secretary-general of Ginbot 7, was arrested while transiting through Sanaa airport last…
የፌዴራል ፀረ ሙስና ኮሚሽን በእነ አቶ መላኩ ፈንታ ላይ ያቀረበው ይግባኝ ውድቅ ተደረገ፡፡ በከባድ የሙስና ወንጀል ተጠርጥረው በእስር በሚገኙት በእነ አቶ መላኩ ላይ የኮሚሽኑ ዓቃቤ ሕግ ካቀረባቸው ሦስት የክስ መዝገቦች መካከል በመዝገብ ቁጥር 141356 ላይ ከቀረቡ 28 ክሶች መካከል 23 ክሶችን አሻሽሎ እንዲያቀርብ፣ የፌዴራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት 15 ወንጀል ችሎት…
Swedish law firm reports Isaias Afewerki and several ministers to the police for crimes against humanity. Several top Eritrean leaders have been reported to the police for crimes against humanity by a Swedish law firm, as a new law took effect enabling such crimes committed anywhere else in the world to…
-ጉዳዩ በግልጽ ችሎት እየታየ ነው ቢባልም ታዳሚዎች ግን መግባት አልቻሉም  በተጠረጠሩበት የሽብርተኝነት ወንጀል በቁጥጥር ሥር ውለው ከታሠሩ ሁለት ወራት የሆናቸው የጋዜጠኞችና ጦማሪያን ጊዜ ቀጠሮ ቅዳሜና እሑድ መታየቱ ቀርቶ፣ በመደበኛ የችሎት ጊዜ እንዲታይ ትዕዛዝ ተሰጠ፡፡ የተጠርጣሪዎቹ የጊዜ ቀጠሮ በመደበኛ ችሎት እንዲታይ የታዘዘው፣ የሦስቱ ጦማሪያን ማኅሌት ፋንታሁን፣ በፍቃዱ ኃይሉና አቤል ዋበላ በፌደራል…
-‹‹በዜጎች መካከል ልዩነትን ይፈጥራል›› ብሏል ከሁለት ሳምንት በፊት ለፓርላማ የቀረበው ረቂቅ የጉምሩክ አዋጅ ውስጥ ‹‹የጉምሩክ ወንጀሎች›› ተብለው የተደነገጉትን አንዳንድ አንቀጾች፣ የሥነ ምግባርና ፀረ ሙስና ኮሚሽን ፓርላማ በመገኘት ተቃወመ፡፡ ኮሚሽኑ ረቂቅ ሕጉ ለጉምሩክ ኃላፊ የሚሰጠው ክስ እንዲመሠረት የማድረግ ሥልጣን እንዲሰረዝ ወይም እንዲጠብ በተጨማሪነት ጠይቋል፡፡ ከሁለት ሳምንት በፊት ለፓርላማው ቀርቦ ፓርላማው ለራሱ…
‹‹ልንመሰገንበት በሚገባ ሥራ ወንጀለኛ መባላችን ያሳዝናል››  አቶ መላኩ ፈንታ  ‹‹እንኳን 16 ቤት አንዲት ደሳሳ ጐጆ የለኝም››  አቶ ገብረዋህድ ወልደጊዮርጊስ በከባድ የሙስና ወንጀል ተጠርጥረው ክስ የተመሠረተባቸው የኢትዮጵያ ገቢዎችና ጉምሩክ የቀድሞ ዋና ዳይሬክተር አቶ መላኩ ፈንታና የሕግ ማስከበር ዘርፍ ምክትል ዋና ዳይሬክተር የነበሩት አቶ ገብረዋህድ ወልደጊዮርጊስ፣ የቀረበባቸውን ክስ ክደው በመከራከር ድርጊቱን አለመፈጸማቸውንና…
ፓርላማው በጠቅላይ ሚኒስትሩ የቀረቡለትን የፌዴራል የመጀመሪያ ፍርድ ቤት ምክትል ፕሬዚዳንቶችና ዳኞች ሹመት አፀደቀ፡፡ የተሿሚዎች የብሔር ተዋጽኦ በፓርላማው አባላት ተነስቷል፡፡ በሕገ መንግሥቱ ጠቅላይ ሚኒስትሩ የዳኞችን ሹመት የማቅረብ ኃላፊነት የተጣለባቸው ሲሆን በዚሁ መሠረት ባለፈው ማክሰኞ ሁለት የፌዴራል የመጀመሪያ ደረጃ ምክትል ፕሬዚዳንቶች ሹመትን፣ የ13 የፌዴራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት እንዲሁም የሁለት የከፍተኛ ፍርድ…
-አዋጁ ለጠቅላይ ሚኒስትሩ ከፍተኛ ሥልጣን ይሰጣል  -ለውጭ ባለሀብቶች የተከለከሉ ዘርፎች እንዳስፈላጊነቱ ሊፈቀዱ ይችላሉ በ2004 ዓ.ም. ፀድቆ ሥራ ላይ የዋለው የኢንቨስትመንት አዋጅ ከሁለት ዓመት አገልግሎት በኋላ በድጋሚ ተሻሻለ፡፡ አዋጁ ካካተታቸው ማሻሻያዎች መካከል በአሁኑ ወቅት ሥራ ላይ የሚገኘውን የኢንቨስትመንት ኤጀንሲ ወደ ኮሚሽንነት ማሳደግ፣ የኮሚሽኑ የበላይ የሆነ በጠቅላይ ሚኒስትሩ የሚመራ የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ቦርድ…
የጠቅላይ ፍርድ ቤት ፕሬዚዳንት በመሆን የአገሪቱን የሕግ ተርጓሚ አካል የሚመሩት የተከበሩ አቶ ተገኔ ጌታነህ፣ በዳኞች ላይ የሚቀርብ ትችት ቢኖርም አብዛኞቹን ዳኞች የሚመለከት አለመሆኑን ለፓርላማ ገለጹ፡፡ አቶ ተገኔ የፌዴራል ፍርድ ቤቶችና የዳኞች አስተዳደር ጉባዔ የአሥር ወራት የሥራ አፈጻጸምን ባቀረቡበት ወቅት፣ ከብቸኛው የተቃዋሚ ፓርቲ ተወካይ አቶ ግርማ ሰይፉ ለቀረበላቸው ከዲሲፕሊን ጋር የተየያዘ…
-ፖሊስ በየቀጠሮው የሚያነሳቸው የምርመራ ምክንያቶች በፍርድ ቤት ታገዱ በሽብርተኝነት ተጠርጥረው በእስር ላይ የሚገኙት ጋዜጠኞችና ጦማሪያን ያለምንም ማስረጃ መያዛቸውን፣ ፖሊስ ለአራት ጊዜ ፍርድ ቤት በመቅረብ ለችሎት ከሚያስረዳው የምርመራ ሒደት መረዳት መቻሉን ጠበቃቸው አስታወቁ፡፡ የተጠርጣሪዎቹ ጠበቃ አቶ አመሐ መኰንን ይህንን የተናገሩት ሰኔ 7 ቀን 2006 ዓ.ም. ለአራተኛ ጊዜ በፌዴራል የመጀመርያ ደረጃ ፍርድ…
የሕክምና ዕርዳታ በመፈለግ ወደ አንድ የሕክምና ተቋም የሄዱ የሁለት ወር ነፍሰ ጡር ወይዘሮን በቸልተኝነት በአካላቸው ላይ ጉዳት ያደረሱ የሕክምና ባለሙያ ታሰሩ፡፡ ክሱ የቀረበባቸው ተጠርጣሪው ዶ/ር በላቸው ቶሌራ ያደታ ሲባሉ፣ የግል ተበዳይ በሆኑት ወ/ሮ በላይነሽ ይመር ላይ ባደረሱት ጉዳት በዓቃቤ ሕግ ክስ ተመሥርቶባቸው ነበር፡፡ ጉዳዩን የተመለከተው የፌዴራል የመጀመርያ ፍርድ ቤት የመናገሻ…
በኢትዮጵያ ካኦርጃ የተባለ ፅንፈኛ የእስልምና አክራሪ አመለካከትን በሀይልና በሽብር ለማስፋፋት በህቡዕ ሲንቀሳቀሱ የነበሩ ሁለት የአሸባሪ ቡድን አባላት በቁጥጥር ስር መዋላቸውን የብሄራዊ ደህንነትና መረጃ አገልግሎትና የፌደራል ፖሊስ የጋራ የፀረ ሽብር ግብረ ሃይል አስታወቀ። ግብረ ሀይሉ በህቡዕ ሲንቀሳቀሱ ነበሩ ያላቸውን ተጠርጣሪዎች የሽብር መረብ ለመበጣጠስ እርምጃ መወሰዱን ገልጿል። በቁጥር 25 የሚሆኑ ተጠርጣሪዎችም በቁጥጥር…