Abyssinia Law
Making Law Accessible!
Search ...
Abyssinia Law
Making Law Accessible!
show icon only
Home
Laws
Federal Laws Database
Regional Laws
Constitutions
Audio Legal Resources
Decisions
Cassation Decisions by Volume
Cassation Decisions Database
FFI Court Commercial Bench Decisions
Blog
Resources
Researches Papers
Policies and Strategies
Codes, Commentaries and Explanatory notes
Legal Forms
Bench Books
Human Right Documents
Modules and Materials
About Our Laws
Study On-line
know your rights
Lawyers
Discussions
About Us
Who Are We
Our Partners
Advertise with Us
Privacy Policy
Professional Advice?
Contact us
How to submit a blog post
New
ጠቅላላ ዕውቀት
ባልና ሚስት ስለግል ንብረቶቻቸው የሚያደርጉት ስምምነት በፍርድ ቤት ከተመዘገበ በኋላ ሦስተኛ ወገን ስምምነቱን እቃወማለሁ በማለት ለፍርድ ቤት አቤቱታ ለማቅረብ ይችላል ወይ
የፍትሐብሔር ሥነ-ሥርዓት ሕግ
ጠያቂ
Saturday, 12 November 2022
5
Replies
0.9K Visits
0
Votes
Undo
Subscribe
ባልና ሚስት ስለግል ንብረቶቻቸው አስመልክቶ የሚያደርጉት ስምምነት በፍርድ ቤት ከጸደቀ በኋላ ሦስተኛ ወገን ስምምነቱን እቃወማለሁ በማለት ስምምነቱን ባጸደቀው ፍርድ ቤት አቤቱታ ሊያቀርብ እና ሊስተናገድ ይችላል ወይ? ፍርድ ቤቱስ ከባል ወይም ከሚስት ውጪ ስምምነቱን እቃወማለሁ ብሎ የሚመጣን አመልካች ተቀብሎ ለማስተናገድ የሚያስችለው ሥነ-ሥርዓት አለ ወይ?
Tweet
Rate this post:
2
0
Oldest First
Newest First
Oldest First
ጠያቂ
set the post as
Normal
priority — 4 months ago
ጠያቂ
set the type of the post as
ጠቅላላ ዕውቀት
— 4 months ago
Alemtaye Kahsu
4 months ago
·
#37
0
Votes
Undo
ሦሰተኛ ወገኖች ሊቃወሙ የሚችሉበት አግባብ:-
1ኛ. በፍ/ብ/ስ/ስ/ህ/ቁ/ 277(1) መሰረት በክርክር ላይ ሳሉ ባለጉዳዮች የፅሁፍ ስምምነት በመፈጸም የእያንዳዳቸው ድርሻ እና ሌሎች መብቶቻቸውን በመዘርዘር ስምምነቱን ፍ/ቤቱ እንዲያፀድቀው ሲጠይቁ ስምምነቱ ለህግም ሆነ ለሞራል ተቃራኒ አለመሆኑን በማረጋገጥ ሰነዱ ከመዝገቡ ጋር እንዲያያዝ ያደርገዋል። ይህን የፍ/ቤቱ ውሳኔ የመጨረሻና አፈፃፀም ሊቀርብበት ይችላል ። ከላይ የቀረበው የባልና ሚስት ስምምነት በዚሁ የስነስርዓት ህግ መሰረት የፀደቀና አፈፃፀም ሊቀርብበት የሚችል ውሳኔ ነው።
2ኛ.ከላይ በተራ ቁጥር 1 በተገለፀው መሰረት በፍ/ብ/ስ/ስ/ህ/ቁ/ 277(1) መሰረት በፍ/ቤቱ የፀደቀው ስምምነት ወሳኔ የሚሰኝና አፈፃፀም ሊቀርብበት የሚችል ሲሆን ከአፈፃፀም በፊት በስነ-ስርአት ህጉ አንቀጽ 358 መሰረት ባልና ሚስቱ በሚከራከሩበት ጉዳይ ሊገባና መከራከር ይችል የነበረ ነገር ግን ሳይሳተፍ የቀረ 3ኛ ወገን ስምምነቱን ላፀደቀው ፍ/ቤት የፀደቀው ስምምነት መብት እና ጥቅሙን የሚነካ መሆኑን በመግለፅ መቃወሚያ ማቅረብ ይችላል ብዬ አምናለሁ ።
0
Allen D. Gleaton
4 weeks ago
·
#479
0
Votes
Undo
እጅግ በጣም ጥሩ ልጥፍ ከብዙ ጠቃሚ መረጃዎች ጋር። የጸሐፊውን ምርጥ ጥረት እውቅና መስጠት አለብኝ። ወደ ብሎግ ይቀጥሉ። ልጥፍዎን ማንበብ አስደሳች ነበር። ቁሱ በጣም ጠቃሚ ስለሆነ ለሌሎች ጓደኞቼ አስተላልፋለሁ። ወደፊት ድንቅ ስራህን አጋራ። በህይወት ውስጥ ሁል ጊዜ ፈተናዎች ይኖራሉ ፣ ግን እንደተጣበቁ ከተሰማዎት
tiny fishing
ን ይሞክሩ ። በጣም ጠቃሚ እና ሊረዳዎ ይችላል.
0
dancopan
3 weeks ago
·
#506
0
Votes
Undo
Playing the
octordle
is a great method to sharpen your mind. Playing this game is worthwhile since it has advantages.
0
olkso
1 week ago
·
#665
0
Votes
Undo
This is like a puzzle in the
hurdle
it's hard to understand.
0
Zaneford
1 day ago
·
#735
0
Votes
Undo
If I remember correctly, maybe. However, they can only apply to the court to object. The rest, they do not have the right to participate in the dispute or decide,
elastic man
.
0
Page :
1
There are no replies made for this post yet.
Submit Your Response
Post this reply anonymously so that others would not be able to see your name.
Write
Preview
Links
Cite your Sources with a URL link to help readers verify facts or find more details.
x
Add Another Link
Reply