- ሃይማኖታዊ ይዘት ያላቸው ስራዎች የቅጂ መብት በአዋጁ እንዴት ይታያል? - ያለ ባለቤቱ ፍቃድ ማሳተም አለመከልከሉ የቅጂ መብትን ሌላ ሰው እንዲጠቀም መፍቀድ ማለት ነው፤ - በመፅሔት፣ በጋዜጣ እና በመፅሐፍ የወጡ ስራዎች የሚኖራቸው የቅጂ መብት ጥበቃ ይለያያል? - በአለቃ አያሌው ታምሩ ወራሾችና በአንድ አሳታሚና ማተሚያ ቤት መሀከል እስከ ሰበር የደረሰው የቅጂ መብት ጥሰት ክርክር በምን ተቋጨ? 1. ሃይማኖታዊ ስራዎችና የቅጂ መብት ሟች የአለቃ አያሌው ታምሩ (ነፍሳቸውን ይማርና) የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤ/ክ አስተምህሮቶች ላይ የጠለቀ እውቀት የነበራቸው ሊቀ ሊቃውንት ነበሩ። በርካታ ሃይማኖታዊ ስብከቶችን፣ ትምህርቶችን አስተያየቶችን በመስጠት ይታወቃሉ።…