
Gezu Ayele Mengistu
ጸሐፊው በሕግ የመጀመሪያ ዲግሪውን ከጅማ ዩኒቨርስቲ እንዲሁም ሁለተኛ ዲግሪውን ከአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ አግኝቷል። በሥራ መስክም በጎንደር ዩኒቨርስቲ ሕግ ትምህርት ቤት በሕግ መምህርነትና ተመራማሪነት ለአምስት ዓመታት አገልግሏል። በአሁኑ ወቅትም የባንክ ሕግ ባለሞያ ሆኖ በማገልገል ላይ ይገኛል። ጸሐፊው ‘የኢትዮጵያ የባንክ እና የሚተላለፉ የንግድ ሰነዶች ሕግ’ (Ethiopian Law of Banking & Negotiable Instruments) የሚል መጽሐፉ ለኅትመት አብቅቷል፡፡ ጸሐፊው በአሁኑ ወቅት የአዲስ ኢንተርናሽናል ባንክ አ.ማ የሕግ መምሪያ ስራ አስኪያጅ ነው፤ ጸሐፊውን በኢሜል አድራሻው gezu2015@yahoo.com መገኘት ይችላል።
08 January 2021
የሚንቀሳቀሱ ንብረቶችን በዋስትና በማስያዝ ብድር የመስጠት የባንኮች ኃላፊነት
28 March 2017