Blog Posts (411)

We have goals, purposes, focuses, reasons to write about Ethiopian laws and our Legal System. Do you have something to write?, then you are welcome! 

“The execution of the laws is more important than the making of them” Thomas Jefferson “የሕጎች አተገባበር ሕጎቹን ከመደንገግ በላይ አጅግ አስፈላጊ ነው” “ይህ ጽሑፍ በሕግ ትምህርት ዘርፍ በተለይም በውል ሕግ ዙሪያ ከፍተኛ አስተዋጽኦ ላደረጉት ዛሬም በሕግ ሥርዓቱ መሻሻል ላይ አሻራቸውን እያኖሩ ላሉት ለፕሮፌሰር ጥላሁን ተሾመ ትንሽ ምስጋና ትሁንልኝ” ዛሬም ያልተላቀቅነው እርግማን ነው፡፡ ትውልድ ቢቀያየርም፤ መሪ ቢለዋወጥም፤ ዓለም ብትሰለጥንም፤ ዕውቀት ቢገባንም፤---ትላንት ታሪካችን ነበር፡፡ “የኢትዮጵያ ታሪክ” ብለው በልጅ አዕምሮ ያስተማሩንም ይህንኑ ነው….‘የእርስ በእርስ ጦርነት’፡፡ዛሬም ይህ ትውልድም ይህን እርግማን ዕውቀት አድርጎት እርስ በእርሱ እየተገዳደለ የራሱን ታሪክን በመጻፍ…
“Individual rights are the means of subordinating society to moral law” Ayn Rand “የግለሰቦች መብት ማህበረሰብን ለሞራል ህግ ተገዢ የምናደርግበት መሳሪያ ነው” “ይህቺ አጭር ዳሰሳ በሀገራችን የህግ ታሪክ ትምህርት መስክ ከፍተኛ አስተዋጽዎ ላደረጉትና ህያው መታሰቢያ ለገነቡት የማይተኩት አቶ አበራ ጀምበሬ ትንሽ ምስጋና ትሁንልኝ” ወዳጄ! በኪስህ እንደ ልማድም (hobby) እንደ ቅንጦትም በዋሌትህ ወይም በእጅሽ ቦርሳ የያዝሻት 1(አንድ የአሜሪካን ዶላር) እስከ 10(አስር ዓመታት) ሊያሳስርህ እና እስከ ብር 50,000(ሀምሳ ሺ) ሊያስቀጣህ እንደሚችል ብነግርህ ምላሽህ/ሽ ምን ይሆን? ነገሩ ወዲህ ነው የኢትዮጵያ መንግስት ለውጪ ሀገር ኢንቨስተሮች ያቀረበውን ጥሪ ተቀብላ በሆቴል…
መግቢያ በዚህ ጽሑፍ የሽያጭ ውል ምንነት፣ የማይንቀሳቀስ ንብረት የገዛ ሰው ስላለው መብትና ገዥው ስለሚኖርበት ግዴታ፣ የሽያጭ ውልን መሰረት አድርገው የሚቀርቡ ክርክሮች ይዘታቸው እና የይርጋ ገደባቸው ምን እንደሚመስል እንዲሁም የማይንቀሳቀስ ንብረት የገዛ ሰው ንብረቱን ሊለቅ የሚችልባቸው የሕግ አግባብ ምን ምን እንደሆኑ ከፍትሐብሔር ሕግ እና ከሰበር ውሳኔዎች አንጻር ዳሰሳ ለማድረግ ተሞክሯል፡፡ 1. የሽያጭ ውል ማለት ምን ማለት ነው በፍ/ብ/ሕ/ቁ 2266 ላይ እንደተገለተው የሽያጭ ውል ማለት በሻጭና በገዥ መሀከል አንድን ነገር አስመልክቶ አደኛው ወገን የተወሰነ ገንዘብ (price) ለመክፈል ሌላኛው ወገን ደግሞ ዕቃውን ከነ ባለሀብትነቱ ለማስረከብ የሚገቡት ውል ነው፡፡…
መግቢያ የአዲስ አባባ ከተማ አስተዳደር ካቢኔ ቀደም ሲል አውጥቶት የነበረውና የተከራየን ሰው ማስወጣት (በርግጥ ደንቡ ይህን ድርጊት አልከለከለም) እና የኪራይ ዋጋን መጨመር ለማገድ የወጣውን የደንብ ቁጥር 122/13 ማራዘሙን በድጋሜ አስታዉቋል፡፡ ይህ ደንብ የቤት አከራዮች ያከራዬት ቤት ላይ ዋጋ እንዳንይጨምሩ ክልከላ ይጥላል፡፡ በዚህ አጭር ጽሑፍ የደንቡን ህጋዊነት ለሕግ የበላይነት ያለውን መጥፎ ተምስሌትነት በርግጥ ሊፈታ ያሰበውን ችግር ለመፍታት ያለውን ፋይዳ በአጭር ባጭሩ ለመዳሰስ ይሞክራል፡፡ አንባቢያንን ለተራዘመ እና አሰልቺ የንባብ ሂደቶች ላለመዳረግ ጉዳዩን በቀጥታና በጭሩ ለመዳሰስም ተሞክሯል፡፡ የከተማ አስተዳደሩ የሕግ ጥሰቶች ንብረት እጅግ የሰፋ አድማስ ያለው በሕግ አስቀድመው…
Introduction Income taxation is fundamentally territorial. Due to the existence of multiple sovereign states' interests in the tax collected over economic activities, the legal framework for taxation is also complex. The doctrine of state sovereignty provides the conceptual foundations for the legal framework within which States can exercise their taxing power over economic activity. In the terms of public international law, sovereignty demarcates the State’s tax jurisdiction. Therefore, the outer limits or borders of a sovereign State’s taxing powers are set by public international law.…
Ilmi Maqaan Abbaa Isaa akka jijjiirramuuf kallattiidhaan gaafachuu ni danda’aa? Xiinxala Raawwatiinsa SHH Kwt 42 fi 43 irratti taasifame. Bu’uura Heera Mootummaa Federaalaa Kwt 36(1)(b) tiin daa’imni kamuu maqaa fi lammummaa qabaachuuf mirga qaba jechuun kaa’eera. Gama kanaan seerri maqaa namni tokko qabaachuu kan danda’u haala kamiin akka ta’e kaa’u immoo S/H/H kwt 32-46 akkasumas kwt 3358- 3360 tti jiran jalatti kaa’ameera. Bu’uuruma kanaan namni tokkoo maqaa firaa(family name),maqaa dhuunfaa tokko ykn isaa ol (first name) fi maqaa abbaa(patronymic ) qabaachuu akka qabu qajeeltoon isaa…
It is perplexing for me, as a tax lawyer having worked for close to 10 years on Ethiopian tax laws, to see how the investment and finance community in Ethiopia is not worrying enough about the tax on premiums “introduced” recently by the Ministry of Finance. It is perplexing because this “newly introduced” tax is unclear on many fronts, and anyone who has had any engagements with the Ethiopian Tax Authorities knows how the tax administration is beset by the problem of misapplication of even…
As the saying goes “Nothing is certain in life except death and tax.” It’s hardly possible to skip the verges of taxation in life. From the giants in wall street to anyone who has the purchasing ability from shop feels the hard pinch of tax either directly or indirectly. Different forms of tax make through to the pockets of every member of the society. For instance, whenever you drink tea or coffee in a café you pay Value Added Tax (VAT). The government has the…
በዚህ በኩል ግቡ ብድር የሰው ልጅ እና ጎደሎው ከተገናኙበት ሩቅ ዘመን ጀምሮ የነበረ ሰዋዊ ድርጊት ነው፡፡ የብድር መሰረቶቹ መቀራረብ፣ እዝነት እና መተማመን ናቸው፡፡ አንዳንድ ጊዜ ግን እነዚህ መሰረቶቹ እየተናጉ የብድርን ህልውና ሲፈታተኑት ይስተዋላል፡፡ በርካታ ሰዎችም ብድርን መሰረት ላደረጉ ክርክሮች ሲዳረጉ ይታያሉ፡፡ ከእነዚህ በርካታ ብድር ነክ ክርክሮች አንዱ በውሉ ላይ ተበዳሪ ተብለው የተሰየሙ ሰዎች የብድሩን ገንዘብ አልተቀበልኩም በማለት የሚያነሱት ክርክር ነው፡፡ ተበዳሪው በውሉ ላይ ተበድሬአለሁ ብሎ የፈረመ ቢሆንም ውሉ ፍ/ቤት ሲመጣ ግን ተበድሬአለሁ ብዬ ፈርሜአለሁ ግን የብድሩን ገንዘብ አልተቀበልኩም ማለት ይከራከራል፡፡ ይህ አይነቱ ክርክር በዋናነት መበደር…
Abstract Ethiopia introduced a new Commercial Code in March 2021, replacing the Commercial Code of the Empire of Ethiopia Proclamation No. 166/1960 (the repealed Commercial Code) that governed business operation since 1960. There were many factors that necessitated the revision of the repealed Commercial Code including the demand for responsible corporate management. In Ethiopia, the emergence of publicly held share companies and the rise in the number of shareholders demand to give due emphasis to corporate management. The 1960 Ethiopian Commercial Code failed to…
1. መግቢያ ሕገ መንግሥት በባሕርይው ጠቅላላ ድንጋጌዎችን የሚይዝ በመሆኑ፤ ሕገ መንግሥትን ከተለዋወጭ የፖለቲካ፣ ኢኮኖሚያዊ፣ እና ማኅበራዊ ሁኔታዎች ጋር ለመጣጣም እና ዘላቂነት ኖሮት ገዚ ሆኖ እንዲኖር ያስችል ዘንድ ማሻሻልን ይጠይቃል፡፡ ለዚህም ሲባል የተፃፉ ሕገ-መንግሥት ያላቸው ሀገራት በሕገ መንግሥታቸው ውስጥ ማሻሻያ ሥርዓቶችን ወይም ማስተካከያ የሚደረግበት ሂደት የሚደነግጉ አንቀጾችን አካተው ይይዛሉ፡፡ በ1987 ዓ.ም የወጣው የኢፌድሪ ሕገ መንግሥትም እንዴት እንደሚሻሻል የማሻሻያ ሥርዓቶቹን በአንቀጽ 104 እና 105 ስር ተደነግጎ ቢገኝም እስካሁን ድረስ ሥርዓቶቹን ተከትሎ ማሻሻያ ሳይደረግበት ቆይቷል። የኢትዮጵያ የውጪ ጉዳይ ሚኒስቴር ደኤታ አቶ ሬድዋን ሁሴን ታህሳስ 9 2014 ዓ.ም…
ጠበቆች ከደንበኞቻቸው፣ ከፍርድ ቤት፣ ከፍትሕ ሥርዓት እና ከሌሎች የሥራ ባልደረቦች(ጠበቆች) ጋር ያላቸው ግንኙነት ለጥብቅና ሙያ ሥነ-ምግባር መሠረት ሲሆኑ እነዚህን ግንኙነቶች ጠንቅቆ መረዳት የጥብቅና ሙያ ኃላፊነትን በአግባቡ ለመረዳት ይረዳል። ይህ ጽሑፍ ጠበቆች ከደንበኞቻቸው ጋር ያላቸውን ግንኙነት ለመረዳት የሚያስችል ስለደንበኞች ዓይነቶች ለመጠቆም የተዘጋጀ ነው። በዚህ ጽሑፍ የምድብ አንድ የደንበኛ ዓይነት “ጀማሪ ደንበኛ/ባለጉዳይ” የሚለውን ለማየት እንሞክራለን። ምንም እንኳን ሁሉም ደንበኞች ከዚህ በታች በተዘረዘሩት አራት ምድቦች ውስጥ በትክክል የሚገጣጠሙ ባይሆንም ደንበኞች ከሚያሳዩት ጸባይ እና ተነሳሽነት ደንበኞችን በአራት መመደብ ይችላል። የጠበቃ እና የደንበኛ ግንኙነት የሚመሰረተው ጠበቃ የጠበቃ አገልግሎትን ለሚፈልግ ሰው…
መግቢያ ጋብቻ የተፈጸመበት ስነ-ስርዓት ማናቸውም አይነት ቢሆንም የጋብቻ መፍረስ የሚያስከትለው ውጤት ተመሳሳይ ነው፡፡ ጋብቻ ከተጋቢዎቹ አንዱ ሲሞት ወይም በፍርድ ቤት የመጥፋት ውሳኔ ሲሰጥ ወይም ጋብቻ ለመፈጸም መሟላት ያለባቸው ሁኔታዎች አንዱ በመጣሱ ምክንያት በሕግ ጋብቻው እንዲፈርስ ሲወሰን ወይም የፍቺ ውሳኔ ሲሰጥ ሊፈርስ ይችላል፡፡