Legal News - የሕግ ዜናዎች

Legal News - የሕግ ዜናዎች (301)

Abyssinia Law is the Ethiopian's leading legal news and information network for lawyers and other legal professionals. Read up-to-date legal news including civil trials, guilty verdicts and plea deals. 

በጋምቤላ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት በጎደሬ ወረዳ፣ በመዠንገር ዞን በተቀሰቀሰውና አሁንም ድረስ በአንዳንድ ቦታዎች በቀጠለው ግጭት እጃቸው እንዳለበት የተጠረጠሩ የክልሉ ባለስልጣናት ያለመከሰስ መብታቸው ተነስቶ በቁጥጥር ስር እየዋሉ ነው፡፡ በአዲስ አመት ዋዜማ የተቀሰቀሰውና ከ40 በላይ ሰዎችን ህይወት የቀጠፈው ግጭት መነሻ ከመሬት ባለቤትነት ጋር የተያያዘ እንደሆነ ለአዲስ አድማስ የገለፁት ምንጮች፤ “ደገኞች መሬታችንን ይልቀቁ”…
በ“አዲስ ጉዳይ”፣ በ“ሎሚ” እና በ“ፋክት” መፅሄት አሳታሚዎችና ሥራ አስኪጆች ላይ ለተመሰረቱት የወንጀል ክሶች የቀረቡት ማስረጃዎች ከየመፅሄቶቹ ገፆች የተቆራረጡና ኮፒ የተደረጉ መሆናቸውን የጠቆመው ፍ/ቤት፤ አቃቤ ህግ ኦርጂናል መፅሄቶችን በማስረጃነት እንዲያቀርብ ትዕዛዝ በማስተላለፍ ለፍርድ ውሳኔ በድጋሚ ተለዋጭ ቀጠሮ ሰጠ፡፡ ፍ/ቤቱ ከትላንት በስቲያ በዋለው ችሎት አቃቤ ህግ ከጥቅምት 3 በፊት ኦሪጂናል መፅሄቶችን በማስረጃነት…
ሙያው ቴዎድሮስ ተሾመና በደራሲ አትንኩት ሙሉጌታ መካከል በተመሰረተው የመብት ይገባኛል ፍትሃብሄር ክርክር፣ ፍ/ቤት በአርቲስት ቴዎድሮስ ተሾመ ላይ የ10 ሚሊዮን ብር እግድ ከትናንት በስቲያ አስተላለፈ፡፡ ከሳሽ ደራሲ አትንኩት ሙሉጌታ፤ ነሐሴ 13 ቀን 2006 ዓ.ም ለፍ/ቤት ባቀረቡት ክስ፤ አርቲስት ቴዎድሮስ ተሾመ ለእይታ ያበቃው “ሦስት ማዕዘን” የተሰኘ ፊልም ጻሪክ በ2000 ዓ.ም ካሳተሙት “ፍቅር…
- የአንድ ሚሊዮን ብር ዋስ አስይዘው ከእስር እንዲፈቱ ትዕዛዝ ተሰጥቷል ባለፈው ዓመት መጨረሻ ወር አካባቢ ሥራ የጀመረው ጨጨሆ የባህል የምግብ አዳራሽ አክሲዮን ማኅበር ባለድርሻ አቶ ወንድዬ አቻምየለህ፣ ከወራት በፊት በጻፉት የሁለት ሚሊዮን ብር ደረቅ ቼክ ወንጀል ተጠርጥረው መስከረም 9 ቀን 2007 ዓ.ም. ክስ ተመሠረተባቸው፡፡  የፌዴራል ዓቃቤ ሕግ ክስ የመሠረተባቸው የጨጨሆ ባህል…
-  ዋስትና ተከልክለው ወደ ማረሚያ ቤት ወርደዋል የመንግሥትን ሥራ በማያመች አኳኋን በመምራት፣ በመንግሥት ላይ ከ5.2 ሚሊዮን ብር በላይ ጉዳት በማድረስ የሙስና ወንጀል የተጠረጠሩ የቂርቆስ ክፍለ ከተማ 11 ሹሞችና ሦስት ነጋዴዎች፣ ክስ ተመሥርቶባቸውና ዋስትና ሳይፈቀድላቸው ማረሚያ ቤት ወረዱ፡፡  የመንግሥትን ሥራ በማያመች አኳኋን በመመራት የሙስና ወንጀል ክስ መስከረም 5 ቀን 2006 ዓ.ም.…
የፀና የንግድ ፈቃድ ሳይኖራቸው የንግድ ሥራ በመሥራት፣ የንግድ ትርፍ ግብር፣ ተጨማሪ እሴት ታክስ ባለመክፈል፣ በሕገወጥ መንገድ የተገኘን ገንዘብን ሕጋዊ አስመስሎ በማቅረብና ሐሰተኛ ሰነዶችን በማቅረብ ወንጀል የተጠረጠሩ የሲሪላንካ፣ የህንድ፣ የተባበሩት ዓረብ ኤምሬትስ፣ የጂቡቲ፣ የኒውዚላንድና ኢትዮጵያውያን 17 ግለሰቦች ክስ ተመሠረተባቸው፡፡ የገቢ ግብርና ቫት ባለመክፈል፣ በሚሊዮኖች የሚቆጠር ገንዘብ ምንጭና ዝውውር በመደበቅና በሕገወጥ መንገድ…
አንጀሊና ጆሊ ኤግዚኪዩቲቭ ፕሮዲዩሰር የሆነችበትና ነሐሴ 28 ቀን 2006 ዓ.ም. ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች፣ ዲፕሎማቶችና የመንግሥት ባለሥልጣናት በተገኙበት በብሔራዊ ቴአትር ሊመረቅ የነበረው ድፍረት ፊልም፣ በፍርድ ቤት እግድ ከተቋረጠ በኋላ የይገባኛል ጥያቄ ማስነሳቱ ታወቀ፡፡ በአሜሪካ በሰንዳንስ ፊልም ፌስቲቫል ተሸላሚ ከሆነ በኋላ የፊልሙ በአዲስ አበባ መመረቅ በብዙዎች በጉጉት እየተጠበቀ ነበር፡፡ እንዲህ የተጠበቀው ፊልም…
-ፈጣን መደብር የሞዝቮልድ ድርጅት አካል ነው በሚል ካርታው መክኗል   -ሁለት የመሬት አስተዳደር ኃላፊዎች የነበሩ ግለሰቦች በክሱ ተካተዋል ሕጋዊ ባልሆነና መንግሥታዊ ሰነዶችን አስመስሎ በማዘጋጀት ፍርድ ቤትን በማሳሳት፣ ከሞዝቮልድ ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ማኅበር የይዞታ ማረጋገጫ ጋር ተካቶ ፈጣን መደብር ተብሎ ይጠራ የነበረን ድርጅት፣ ‹‹ፈጣን የችርቻሮ ንግድ ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ማኅበር›› በሚል ወደ…
-   ተጠርጣሪዎቹ በጋብቻና በሥጋ ዝምድና የተሳሰሩ ናቸው ተብሏል በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ዋናው መሥሪያ ቤት በሒሳብ ማስታረቅ ሥራ ክፍል የደንበኞች አገልግሎት ሥራ አስኪያጅና የሒሳብ አስታራቂ ሲኒየር ኦፊሰርን ጨምሮ 13 ተጠርጣሪዎች፣ ከሰባት ሚሊዮን ብር በላይ ከባንኩ የውስጥ ሒሳብ በመመዝበር  ወንጀል ተጠርጥረው ክስ ተመሠረተባቸው፡፡ የፌዴራል የሥነ ምግባርና የፀረ ሙስና ኮሚሽን ዓቃቤ ሕግ ነሐሴ…
‹‹መመርያው የወጣው ክልሎች ተገቢውን ዕርምትና ጥበቃ ሊያደርጉ ስለማይችሉ ነው›› የፌዴራል ማረሚያ ቤቶች አስተዳደር የፌዴራል ማረሚያ ቤቶች አስተዳደር የሕግ ታራሚዎች ዝውውርን በሚመለከት ያወጣውና ከሰኔ 12 ቀን 2006 ዓ.ም. ተግባራዊ መደረጉ የተገለጸው የአፈጻጸም መመርያ ቁጥር 2/2006 ተቃውሞ ገጠመው፡፡ ተግባራዊ መደረግ የጀመረውን የማረሚያ ቤቱን የአፈጻጸም መመርያ የተቃወሙት፣ በፌዴራል ማረሚያ ቤቶች የሚገኙ ታራሚዎች ናቸው፡፡…
Tewodros Teshome, a renowned film maker and manager of Sebastopol Entertainment Plc, is sued for breach of copyright by Atenkut Mulugeta, author of the book Fiker Sibekel. The plaintiff filed his statement of claim to the Federal High Court on Tuesday, August 19, 2014, claiming Tewodros took the entire concept…
የኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማኅበር እ.ኤ.አ. በ2011 ተከስቶ ለነበረው ድርቅ፣ በሞያሌና አካባቢው የሚገኙ ወገኖችን ለመርዳት የ100 ሚሊዮን ብር የምግብ እህል ግዢ ለመፈጸም በወጣ ጨረታ ላይ በሙስና ተጠርጥረው ክስ ተመሥርቶባቸው በነበሩ የማኅበሩ ሰባት ኃላፊዎች ከአንድ ዓመት እስከ ስድስት ዓመታት በሚደርስ እስራትና ገንዘብ ተቀጡ፡፡ ክሱን ሲመረምር የከረመው የፌዴራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት 18ኛ ወንጀል…
- ተጐጂዎች ከሆስፒታል ቢወጡም በደንብ እንዳልዳኑ ተገልጿል በአንዋር መስጊድ ብጥብጥ በፖሊስ አባላትና በተወሰኑ ሰዎች ላይ ደርሷል በተባለ ከባድና ቀላል ጉዳት ለአንድ ወር ያህል ታስረው የከረሙ ሁሉም ተጠርጣሪዎች እያንዳንዳቸው የአምስት ሺሕ ብር ዋስ በማስያዝ እንዲፈቱ ትዕዛዝ ተሰጠ፡፡ ሐምሌ 11 ቀን 2006 ዓ.ም. በዕለተ ዓርብ በጁምአ ፀሎት ላይ በተነሳ ብጥብጥ፣ በብዙ መቶዎች…
The Federal Courts and Judiciary Administration Council accentuated the need for housing and transportation facilities to federal judges in a bid to curb the challenges they face. Presenting the Council's ten-month performance report to the House of Peoples’ Representatives (HPR) on Thursday, Federal Supreme Court President Tegene Getaneh told MPs…